አቶ ደስታ ሌዳሞ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የሚከናወኑ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በዩራፕ ዘርፍ ታቅደው እየተገነቡ የሚገኙትን መንገዶች እና የጥገና መንገዶች…