Fana: At a Speed of Life!

ግለሰብ አግተው በገመድ በማሰር ቤተሰብ 300 ሺህ ዶላር እንዲከፍል ሲያስፈራሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድን ግለሰብ አግተው እጅና እግሩን በገመድ በማሰር ቤተሰቡ 300 ሺህ የአሜሪካን ዶላር እንዲከፍል ሲያስፈራሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ክስ ተመሰረተ። በፍትህ…

የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ለ10 ቀናት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ለቀጣዮቹ አሥር ቀናት መራዘሙን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሲስተም መቆራረጥ እና ከክልሎች አወቃቀር ጋር በተያያዘ የንግድ ፈቃድ እድሳት ሂደቱ በመስተጓጎሉ ለሚቀጥሉት አሥር ቀናት ማራዘም…

ቱርክ ሁለተኛውን ሞዴል የኤሌክትሪክ መኪና ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቶግ የተባለው የቱርክ ኤሌክትሪክ መኪና አምራች ኩባንያ ሁለተኛ ሞዴል መኪና ይፋ አድርጓል፡፡ በሀገር ውስጥ የተመረተው ሁለተኛው ሞዴል መኪና “T10F” የሚል የምርት መለያ የተሰጠው ሲሆን ÷በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት በአሜሪካ ላስ ቬጋስ በሚካሄደው…

ፍራንዝ ቤከንባወር ከዚህ አለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የቀድሞው የምዕራብ ጀርመን እና የባየርሙኒክ ኮከብ ፍራንዝ ቤከንባወር በ78 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ቤከንባወር በ1974 ጀርመን የዓለም ዋንጫን ስታነሳ ብሄራዊ ቡድኑን በአምበልነት መምራት የቻለ ሲሆን ÷በ1990 ደግሞ የጀርመን ብሄራዊ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጋር በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ ጋር በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ ተወያዩ። በሶማሊላንድ  ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ…

በእስራዔል ሃማስ ጦርነት 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ ተፈናቅለዋል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል እና ሃማስ ጦርነት ምክንያት እስካሁን 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንስግታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ ተፈናቃዮቹ ሰሜን ጋዛ እና ጋዛን ጨምሮ ከአምስት ግዛቶች የተወጣጡ ሲሆን ተመድ…

ሼህ አብዱ ያሲንን በመግደል የተጠረጠረው መሃመድ ሽኩር አበባውን ያየ ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሼህ አብዱ ያሲንን በመግደል የተጠረጠረው መሃመድ ሽኩር አበባውን ያየ ማንኛውም ግለሰብ ጥቆማ እንዲሰጥ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቀረበ፡፡ በአስኮ አዲስ ሰፈር የጁሙዓ ኸጢብና የኪታብ አቅሪ የነበሩት ሸይኽ አብዱ ያሲን ከዒሻን ሰላት ሲመለሱ…

የሞተር ሳይክሎች እና ከባድ ተሸከርካሪዎች ክልከላ የተደረጉባቸው መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞተር ሳይክሎችና ከሁለት ቶን በላይ የሆኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ የመይችሉባቸውን መንገዶችን  የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አደርጓል ። መንግዶቹ ቦሌ - በኦሎምፒያ - መስቀል አደባባይ - ብሔራዊ ቤተ -መንግሥት  እንዲሁም አራት ኪሎ…

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ተጠሪ ተቋማት የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርቷል፡፡ በፕሮግራሙ…

አብርሆት ቤተ መጻሕፍት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ  

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ መጻሕፍት የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ። አብርሆት ቤተ መጻሕፍት ማዕድ ያጋራው በከተማው ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና የጎዳና ተዳዳሪዎች መሆኑ ተገልጿል። በማዕድ ማጋራት  መርሃግብሩ  ላይ የተገኙት…