Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ የሚገኙ ስጋ በል አዕዋፋት ዝርያ እየተመናመነ መምጣቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የሚገኙ ስጋ በል አዕዋፋት ዝርያ እየተመናመነ መምጣቱን በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ጥናቶች አመላከቱ፡፡ የተለያዩ የንስር ዝርያዎች፣ ጭልፊቶች፣ የሎሶች እና ጥንብአንሳዎች ባለፉት 40 ዓመታት ዝርያቸው የተመናመኑ ስጋ በል አዕዋፋት መሆናቸው…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ከቀትር በኋላ በተካሄደ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ጎሎች ጌታነህ ከበደ እና…

ሩሲያ በወታደራዊ ሀይሏ ውስጥ ለሚገኙ የውጭ ሀገራት ዜጎች ዜግነት ልትሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ጦር ውስጥ የሚገኙ የውጭ ሀገራት ዜጎች የሩሲያ ዜግነት እንደሚሰጣቸው ክሬምሊን አስታውቋል፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሀገሪቱ ጦር ወይም በሌሎች ወታደራዊ ክፍሎች ውስጥ እያገለገሉ የሚገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች የሩሲያን…

ሽመልስ በቀለ ራሱን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ሽመልስ በቀለ ከ15 ዓመታት በላይ የብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት በኋላ ራሱን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። የመስመር አጥቂው የእግር ኳስ ጅምሩን ሀዋሳ ከተማ ያደረገ ሲሆን÷ በኋላም በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ አድርጎ…

አንቶኒ ብሊንከን ለ4ኛ ጊዜ በመካከለኛው ምስራቅ ጉበኝት ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንክ የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ለ4ኛ ጊዜ በዛሬው እለት በመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የእስራዔል እና ሃማስ…

በጅማ ከተማ 10 ሺህ ካሬ ሜትር ይዞታን ላልተገባ ጥቅም በማዋል መንግስትን ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ 10 ሺህ ካሬ ሜትር ይዞታን ላልተገባ ጥቅም በማዋል መንግስትን ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉ ተከሳሾች በ15 አመት ጽኑ እስራት እና በገንዘብ እንዲቀጡ የጅማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የቅጣት ውሳኔው…

በኢራን በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ 73 ሰዎች ሞቱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራን የጄኔራል ቃሲም ሱለይማኒን 4ኛ የሙት አመት እያከበሩ በነበሩ ሰዎች ላይ በደረሰ ሁለት የቦንብ ፍንዳታ 73 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ ፍንዳታው በደቡባዊ ኢራን በምትገኘው ካርማን ከተማ ሳሄብ አል-ዛማን በተባለው መስጊድ…

በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛው ትውልድ የተደረገው ጥሪ ሀገርን ለማወቅ እድል ይፈጥራል – መሐመድ አል አሩሲ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛ ትውልድ ያቀረቡት ጥሪ የኢትዮጵያን ታሪክና ባህል ለማወቅ እድል የሚፈጥር መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል መሐመድ አል አሩሲ ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ…

በጃፓን በአውሮፕላን አደጋ ምክንያት ከ100 በላይ በረራዎች ተሰረዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓኗ ቶኪዮ ከተማ የተከሰተውን የአውሮፕላን አደጋ ተከትሎ ከ100 በላይ በረራዎች መሰረዛቸውን የጃፓን አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ በሰሜናዊ ጃፓን ከምትገኘው ሳፖሮ ከተማ ወደ ቶኪዮ ከተማ እየበረረ የነበረው የመንገደኞች አውሮፕላን በቶኪዮ የመሬት…

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ውጤቶችን እያስመዘገበ ነው አሉ አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ዘርፍ እየተከተለች ያለችው ፖሊሲ የተለያዩ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ውጤቶችን እያስመዘገበ ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ሰነድ ከሶማሌ…