የዓድዋ ድል የተገኘው በኢትዮጵያውያን ፍቅር፣ ሕብርና ትብብር ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድልን ማሳካት የተቻለው በህብር፣ ፍቅርና ትብብር ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ።
ዓድዋ ዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብር በዓድዋ የድል መታሰቢያ…