ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ 4ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል Mikias Ayele Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚርሊግ ባህርዳር ከተማ 4ኛ ተከታታይ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳዕናን የገጠመው የአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ቡድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም የአፍሪካ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሀገራት ለሰላም መስፈን በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ Mikias Ayele Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሀገራት ለሰላም መስፈን በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል። ዋና ፀሐፊው በኒውዮርክ በሚገኘው የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጽሕፈት ቤት በፈረንጆቹ 2024 ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮችን…
ቴክ የቅርፅና የአገልግሎት ማሻሻያ የተደረገባቸው የኖኪያ ስልክ ቀፎች ገበያ ላይ ሊውሉ ነው ተባለ Mikias Ayele Feb 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች ኤም ዲ ኩባንያ የቅርጽና የአገልግሎት ማሻሻያ የተደረገባቸው አዳዲስ የኖኪያ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን ለገበያ ሊያቀርን እንደሆነ አስታወቀ፡፡ ኩባንያው እንዳስታወቀው÷ የስልክ ቀፎዎቹ የነበራቸውን መለያ ሳይለቁ የተወሰነ የቅርፅ እና የአገልግሎት…
ስፓርት አሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ተለያዩ Mikias Ayele Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር በይፋ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው በ2013 ዓ.ም የተሾሙት አሰልጣኙ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀገር ሊወጣ የነበረ 30 በርሚል ነዳጅ ተያዘ Mikias Ayele Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 30 በርሚል ነዳጅ ከነተሽከርካሪው መያዙ ተገለጸ፡፡ መነሻውን ከሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን ዶሎ ባይ ያደረገው ነዳጁ ወደ ሶማሊያ ጁባላንድ ጌደወይኒ ድንበር አልፎ ሊሻገር ሲል በስፍራው ግዳጁን በመወጣት ላይ…
ስፓርት በግማሽ ፍጻሜ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ እንዲሁም ኮትዲቯር ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ይጫወታሉ Mikias Ayele Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በግማሽ ፍጻሜ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ እንዲሁም ኮትዲቯር ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ዛሬ ምሽት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ ለፍጻሜ ለማለፍ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በአቢጃን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን፣ ሩሲያና ቻይና የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያደርጉ ነው Mikias Ayele Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን፣ ሩሲያ እና ቻይና በቀጣዩ ሳምንት የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ እንደሚያደርጉ የኢራን ባህር ሃይል አስታውቋል፡፡ የኢራን ባህር ሃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ሻህ ራም በሰጡት መግለጫ÷የጋራ የባህር ሃይል ልምምዱ በምዕራብ እስያ አካባቢ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ከተመድ ረዳት ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኪሚሽነር ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ራሚዝ አልባካሮቭ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በቅንጅት በጋራ መሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች…
ስፓርት ለወልቂጤ ከተማ እግርኳስ ቡድን ከ43 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Mikias Ayele Feb 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ለሆነው የወልቂጤ ከተማ እግርኳስ ቡድን ከ43 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ቡድን የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ተካሄዷል። በገቢ…
ቢዝነስ ለ20 ሺህ ወገኖች የሥራ ዕድል የሚፈጥረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ምርት ይገባል Mikias Ayele Feb 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ ለ20 ሺህ ወገኖች የሥራ ዕድል የሚፈጥረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ምርት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል እና የዞን ከፍተኛ አመራሮች የለሚ ናሽናል ስሚንቶ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ የፋብሪካው…