Fana: At a Speed of Life!

የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን በፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮኑ የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ እውቅናና ሽልማት ተብርክቶለታል፡፡ ዝሆኖቹ ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በአቢጃን ጎዳናዎች ላይ የአፍሪካን ዋንጫ በመያዝ ለብሔራዊ ቡድኑ ደጋፊዎች እና ለሀገሪቱ  ዜጎች…

የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር መንግስት ጥረት እያደረገ ነው – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር መንግስት ጥረት እያደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በጀርመን ፓርላማ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና…

አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ታዬ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ግንኙነት እንዳላቸው…

አሜሪካ ለእስራኤል፣ ዩክሬን እና ታይዋን የ95 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ሴኔት ለእስራኤል፣ ዩክሬን እና ታይዋን የ95 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡ ድጋፉ በሴኔቱ 67 ለ32 በሆነ አብላጫ ድምፅ መፅደቁ የተገለፀ ሲሆን የሴኔቱ የሪፐብሊካን ተወካዮች ውሳኔውን መቃወማቸው…

የማህበረሰብ ስርዓተ ምግብን ለማሻሻል የ70 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን የማህበረሰብ ስርዓተ ምግብ ለማሻሻል የ70 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት በጤና ሚኒስቴር እና በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) መካከል ስምምነት ተፈረመ። የፕሮጀክት ስምምነቱ በኢትዮጵያ የሴቶች፣ የህፃናት እና የታዳጊ ሴቶችን…

የሸገር ደርቢ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በዱባይ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ዱባይ ከተማ እንደሚካሄድ ክለቦቹ አስታውቀዋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ክለቦች በሰጡት መግለጫ ÷በመጪው የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ…

ሰባስቲያን ሃለር – ካንሰርን ድል ከመንሳት እስከ አፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮንነት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮትዲቯሩ አጥቂ ሰባስቲያን ሃለር ከካንሰር ሕመም በማገገም ሀገሩ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን እንድትሆን የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል፡፡ የቀድሞው የአያክስ እና ዌስትሃም አጥቂ ሰባስቲያን ሃለር የጀርመኑን ክለብ ቦርሺያ ዶርትሙንድ ከተቀላቀለ በኋላ…

በመጽሐፍ ህትመት ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር ፋብሪካ ለማቋቋም የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጽሐፍ ህትመት ላይ ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር ፋብሪካ ለማቋቋም የሚያስችል ስምምነት መደረጉን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ውስጥ ያጋጠመው…

ፌደራል ፖሊስ 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ ፡፡ የተቋሙ የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም  ተገምግሟል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ምክትል…

የፌዴራል ፖሊስ የእገታ ወንጀሎችን ለመከላከል እየሰራ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የሚፈፀሙ የተለያዩ የዕገታ ወንጀሎችን ለመከላከል ከፀጥታ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ከዕገታ…