ዓለምአቀፋዊ ዜና ሮማን አብራሞቪች በእስራኤል ባንክ የተጣለባቸው ማዕቀብ እንዲነሳ ጠየቁ Mikias Ayele Dec 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያዊው ቢሊየነር ሮማን አብራሞቪች የእስራኤል ባንክ ሂሳባቸውን እንዳያንቀሳቅሱ የጣለባቸው ማዕቀብ እንዲነሳላቸው ጠየቁ፡፡ የቀድሞው የቼልሲ ባለሀብት በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በተለያዩ ሀገራት ያላቸውን የገንዘብ ሂሳብ እንዳያንቀሳቅሱ…
ስፓርት ስፖርታዊ ጨዋነትን በመጣስ ሁከት የሚፈጥሩ ደጋፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ Mikias Ayele Dec 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርታዊ ጨዋነትን በመጣስ ያልተገባ ሁከት የሚፈጥሩ ደጋፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከሊግ ካንፓኒ፣ ከከተማው የስፖርት ክለብ ደጋፊዎች፣ ከብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች እና ከመላው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠለፋና አስገድዶ መድፈር የተከሰሰው ሳጅን የኋላመብራቴ ወ/ማሪያም በእስራት ተቀጣ Mikias Ayele Dec 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ተበዳይ የሆነችውን ፀጋ በላቸውን በመጥለፍ እና አስገድዶ በመድፈር የወንጀል ድርጊት የተከሰሰው ሳጅን የኋላመብራቴ ወ/ማሪያም ላይ በእስራት እንዲቀጣ ተወሰነ። የሲዳማ ክልል ፍትህ ቢሮ እንዳስታወቀው÷ ሳጅን የኋላመብራቴ በቀን…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከዌስትሃም እንዲሁም ቶተንሃም ከብራይተን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Mikias Ayele Dec 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ በበዓል ሰሞን መርሐ ግብር አርሰናል ከዌስትሃም እንዲሁም ቶተንሃም ከብራይተን ዛሬ ምሽት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ አርሰናል ከዌስትሃም ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 5፡15 የሚደረግ ሲሆን በጨዋታው መድፈኞቹ…
ስፓርት ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት የሚደረጉ የሊጉ መርሃ ግብሮች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን አይኖራቸውም ተባለ Mikias Ayele Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት የሚደረጉ የሊጉ መርሃ ግብሮች የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደማይኖራቸው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ እንደገለፀው÷ የ9ኛ ሳምንት መርሃ ግብሮች ረቡዕ ታህሳስ 24…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ባህር ሀይል 12 የሃውቲ ድሮኖች መምታቱን አስታወቀ Mikias Ayele Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር 12 የሃውቲ ድሮኖች መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንዳስታወቀው፥ የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር ባደረገው ዘመቻ ሶስት ፀረ መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን፣ ሁለት ክሩዝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኢራን አብዮታዊ ዘብ የጦር አማካሪ መገደላቸው ተሰማ Mikias Ayele Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ የጦር አማካሪ ዚያድ ራሲ ሙሴቪ በእስራዔል ተፈጽሟል በተባለ የአየር ጥቃት በሶሪያ መገደላቸውን የሀገሪቱ ቴሌቪዝን አስታውቋል፡፡ ፕሬስ ቴቪ እንደዘገበው የጦር አማካሪው በሶሪያ ደማስቆ አቅራቢያ በምትገኘው ሳይዳ ዜይናብ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላም ሁሉም በጋራ በመቆም ወንጀልን መከላከል ይጠበቅበታል- ፌዴራል ፖሊስ Mikias Ayele Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም የሁሉም ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ ባለድርሻ አካላት ከፖሊስ ጎን በመቆም ወንጀልን መከላከል እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አስገነዘቡ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚሠሩ…
ስፓርት ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቼስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ ገዙ Mikias Ayele Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቼስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ መግዛታቸው ተገልጿል፡፡ ማንቼስተር ዩናይትድን በ790 ሚሊየን ዩሮ የገዙት የግሌዘር ቤተሰቦች ከ13 ወራት በፊት የክለቡን ድርሻ ለመሸጥ ጨረታ ማውጣታቸው የሚታወስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የመሬት ካሳ ውሳኔ ሀሳብን መርምሮ አፀደቀ Mikias Ayele Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የመሬት ካሳ ውሳኔ ሀሳብን መርምሮ አፀደቀ፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሪ ወረዳ የሚገኘው የሎጎ ሐይቅ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት አማካኝነት…