Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዘንድሮው ውድድር ዓመት ስምንተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ በለንደን ስታዲየም ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር የተጫወተው ማንቼስተር ዩናይትድ ጃሬድ ቦዌን እና ሞሃመድ ኩዱስ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0…

ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ ኮንትራቱን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያዊው አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ እስከ 2026 የሚያቆየውን ተጨማሪ ኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡ በአዲሱ ኮንትራት ሥምምነት የወጣቱ አጥቂ ፈላጊ የሆነ ክለብ 130 ሚሊየን ዩሮ መክፈል ይጠበቅበታል። ኦስሜን በ2022…

የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰርቢያዊው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣን ኒኮላ ካቫዞቪች ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል፡፡ የክለቡ የአካል ብቃት አሰልጣኙ ማርኮ ቭላስቪችም ባስገቡት መልቀቂያ መሰረት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር መለያየታቸውን ክለቡ በሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራሙ ላይ…

ሊዊስ ሱዋሬዝ ኢንተር ሚያሚን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡራጓዊው አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ በጥር የዝውውር መስኮት የአሜሪካውን ክለብ ኢንተር ሚያሚን ለመቀላቀል መስማማቱ ተገለፀ፡፡ ሱዋሬዝ በአንድ ዓመት የኮንትራት ውል ወደ ሜጀር ሊግ ሶከር ለማምራት በቃል ደረጃ ሥምምነት ላይ መድረሱ የተገለፀ ሲሆን÷…

የሃውቲ አማፂያን በንግድ መርከቦች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጥምረቱ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባህር ደህንነትን ለመጠበቅ የተቋቋመው ወታደራዊ ጥምረት የሃውቲ አማፂያን በቀይ ባህር በንግድ መርከቦች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የሀውቲ አማፂያን በእስራኤል - ሃማስ ጦርነት ለፍልስጤማውያን ድጋፋቸውን ለማሳየት…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ፡፡ ዋና ፀሃፊው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከሙሳ ፋኪ…

የሩሲያ እግርኳስ ወደ ኤሲያ ኮንፌዴሬሽን መዛወር እንደማይፈልግ ባለስልጣናቱ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ብሄራዊ ቡድን እና ክለቦች ወደ ኤሲያ ኮንፌዴሬሽን እንዲዛወሩ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ የሞስኮ እግርኳስ ባለስልጣናት ውድቅ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡ የሩሲያ ብሄራዊ ቡድን እና ክለቦች በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በፊፋ እና…

አሰልጣኝ ዘላለም ሺፈራው የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ ዘላለም ሺፈራውን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ከአሰልጣኝ ስዩም ከበደ ጋር ከተለያየ በኋላ ቡድኑን በዋናነት የሚመራ አሰልጣኝ ሲያፈላልግ የቆየው ሲዳማ ቡና፥ በመጨረሻም ከአሰልጣኝ ዘላለም ሺፈራው…

የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ዘመን 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቅቋል። በርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አቅራቢነት በምክር ቤቱ ሹመታቸው ከፀደቀላቸው መካከል ቀደም ሲል በሥራና ክኅሎት ቢሮ…

ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ከከተሞቻችን ተጨባጭ ሁኔታ ጋር አጣጥመን እንሠራለን- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ከከተሞቻችን ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በማጣጣም አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለማድረግ በላቀ ትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ…