ሥምምነቱ ጥበብ የተሞላ ዲፕሎማሲ፣ አብሮ የማደግ ብሂል ፣ በቅንነት እና በፈጣሪ ዕምነት የተጀመረ የዕድገት ጉዞ ሥኬት መገለጫ ነው – የደቡብ…
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ -ሶማሊ ላንድ የባሕር በር ሥምምነት ጥበብ የተሞላ ዲፕሎማሲ፣ አብሮ የማደግ ብሂል ፣ በቅንነት እና በፈጣሪ ዕምነት የተጀመረ የዕድገት ጉዞ ሥኬት መገለጫ ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሠ-መሥተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡…