Fana: At a Speed of Life!

ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ግንኙነት ለማጠናከር እንሠራለን – የስፔን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር እንሠራለን ሲሉ በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ማኑኤል ሳላዛር ተናገሩ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ማኑኤል ሳላዛር ጋር…

ኤቨርተን የእንግሊዝን ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ህግን ተላልፎ በመገኘቱ 10 ነጥብ ተቀነሰበት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የእንግሊዝን ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ህግን ተላልፎ በመገኘቱ 10 ነጥብ ተቀንሶበታል፡፡ ክለቡ በ2021-22 የውድድር ዘመን ከፋይናንስ ጥሰት ጋር በተያያዘ በገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ ምርምራ ሲደረግበት መቆየቱ የሚታወስ…

ሬድ ፕላስ የደን ልማት ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ሁለተኛ ምዕራፍ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ሬድ ፕላስ’ የተባለ የደን ልማት ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ሁለተኛው ምዕራፍ መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ ÷ ደን የምግብ፣ የእንጨት፣ የእንስሳት መኖ እና መድኃኒት ሊሆኑ…

የኢንቨስትመንት አስፈጻሚ አካላት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች የኢንቨስትመንት አስፈፃሚ አካላት ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በፎረሙ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የኢንቨስትመንት ኮሚሽን…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪነት ሪከርዱን አሻሻለ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትናንት ምሽት ጎል ማስቆጠሩን ተክትሎ የብሔራዊ ቡድን የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪነት ሪከርዱን 128 አድርሷል፡፡ ሮናልዶ ትናንት ምሽት በዩሮ 2024 ማጣሪያ ፖርቹጋል ሌችተንስታይንን 2 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ በ46ኛው ደቂቃ ላይ…

ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ትብብር አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ገልጻለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳር ይቬጀኒ ተርኺኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ሞሮኮ ለመጀመያ ጊዜ በሀገር ውስጥ የተሰራውን መኪና ለሽያጭ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ ኒኦ ሞተርስ በተባለው የሀገር ውስጥ መኪና አምራች ኩባንያ የተገጣጠመውን መኪና ለሽያጭ አቅርባለች፡፡ በተያዘው ወር ይፋ የሆነው ይህ መኪና ከደቡብ አፍሪካው ሪኖልት መኪና እና ከቻይና የመኪና ብራንዶች ጋር ይወዳደራል ነው የተባለው፡፡…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የቀድሞ ኮንግረስ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ የቀድሞ ኮንግረስ አባል ኤዶልፈስ ታውን እና ከውጭ ግንኙነት ኮሚቴ አባሉ ግሪጎሪ ሚክስ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት÷ ከቀድሞ የኮንግረስ አባላት…

ኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚሰሩ ሁለት ዓለም አቀፍ የሙያ ማህበራትን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ‘ውመን ኢን ኒውክሌር ግሎባል እና ውመን ኢን ኒውክሌር አፍሪካ’ የተሰኙ ሁለት ዓለም አቀፍ የሙያ ማህበራትን ተቀላቀለች፡፡ በአስዋን ግብፅ እየተካሄደ በሚገኘው ‘ዊን ግሎባል ኮንፈረንስ’ ኢትዮጵያ የተቋማቱ አባል እንድትሆን ባቀረበችዉ ጥይቄ…

መንግስት ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦቱን ለመቀጠል መወሰኑን በደስታ ይቀበለዋል -አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ለመቀጠል ያሳለፈውን ውሳኔ በደስታ እንደሚቀበለው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮነን ተናገሩ፡፡ አቶ…