በኢትዮጵያና በብሪታኒያመካከል ያለውን የልማት ትብብር በይበልጥ ማሣደግ እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በብሪታኒያ መካከል ያለውን የልማት ትብብር በይበልጥ ማሣደግ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ አመላከቱ፡፡
አቶ አሕመድ ሺዴ ከብሪታኒያ የውጭ የጋራ ብልጽግናና ልማት ጽሕፈት ቤት ቋሚ ተጠሪ ኒክ ዳየር ጋር በሀገራቱ የልማት…