በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ሰው ተኮር ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የሕዝብን ችግር ለመቅረፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ሲያካሂደው የቆየው የ2016 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም…