Fana: At a Speed of Life!

እስራዔል የእግረኛ ጦር ማስፋፋቷን ተከትሎ በጋዛ የመገናኛ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል የምድር ጦር ዘመቻዋን ማስፋፋቷን ተከትሎ በጋዛ የመገናኛ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ተሰምቷል፡፡ እስራዔል ወደ ጋዛ የእግረኛ ጦር ለማስገባት ያወጣችውን ዕቅድ ማራዘሟን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ቢያስታውቁም÷…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፋር ክልል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን የልማት ሥራዎችን ለመገምገም እና የበጋ ስንዴ ምርት ሥራን ለማስጀመር አፋር ክልል ገብተዋል፡፡ በዱብቲ ወረዳ ኅብረተሰቡ በ8 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የበጋ ስንዴ ለማምረት…

በክልሉ በሕገ-ወጥ ንግድ በተሳተፉ 1 ሺህ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ ንግድ በተሳተፉ ከ1 ሺህ በላይ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ታሪኩ ኩመራ እንደገለጹት÷ መንግስት በክልሉ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት…

አምባሳደር ብርሃኑ ከጅቡቲ የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ኃላፊ ታንጆ ፓስፊኮ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በጅቡቲ እየተባባሰ የመጣውን ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ለመከላከል ሁለቱ ሀገራት በጋራ ሊሰሩባቸው በሚገቡ ጉዳዮች…

እስራዔል ሰብዓዊ እርዳታዎች ወደ ጋዛ እንዲተላለፉ ልትፈቅድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል መንግስት ከግብፅ በኩል ወደ ጋዛ የሚደረጉ ሰብዓዊ እርዳታዎች ለሃማስ እስካልደረሱ ድረስ መተላለፍ የሚችሉ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ውሳኔው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በእስራዔል ቴል አቪቭ ጉብኝት ካደረጉ በኋላ የተደረሰ መሆኑ ነው…

ኔማር  ባጋጠመው ጉዳት ከ8 እስከ 10 ወራት ከጨዋታ ሊርቅ ይችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው ኮከብ ኔማር ጁኒየር ባጋጠመው የመገጣጠሚያ ጉዳት ከ8 እስከ 10 ወራት ከጨዋታ ሊርቅ እንደሚችል ተገልጿል፡፡ የተጨዋቹ ጉዳት 90 ሚሊየን ዩሮ ፈሰስ በማድረግ ተጨዋቹን ከፒ ኤስ ጂ ላስፈረመው የሳውዲው ክለብ አል ሂላል መጥፎ ዜና ነው…

ተመድ በኢትዮጵያ የውስጥ መፈናቀልን መከላከል የሚያስችል ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ መፈናቀልን መከላከል የሚያስችል ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተመድ ዋና ጸሃፊ የሀገር ውስጥ መፈናቀል  ልዩ አማካሪ ሮበርት ፓይፐር…

የአፍሪካ መሪዎች ለአህጉራዊ ችግሮች አህጉራዊ መፍትሄ ሊያዘጋጁ ይገባል – ኦባሳንጆ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መሪዎች ለአህጉራዊ ችግሮች አህጉራዊ መፍትሄ ሊያዘጋጁ ይገባል ሲሉ የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ተናገሩ፡፡ ኦባሳንጆ ይህንን የገለፁት ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የተማሪዎች እና የወጣቶች…

ኢትዮጵያ የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ያወጣውን ሪፖርት እንደማትቀበለው ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ሁኔታ ላይ ያወጣውን ሪፖርት እንደማትቀበለው አስታወቀች፡፡ የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና የዘር ፍጅት ስጋት አለ…

የጃፓን ዓለምአቀፍ ትብብር ድርጅት በኢትዮጵያ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ስራዎችን እንደሚያግዝ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ድርጅት (ጂ አይ ካ) የኢትዮጵያን ጀማሪ ቴክኖሎጂ ሥነምህዳርን በማገዝ የግል ሴክተሩን ለማጠናከር እንደሚሰራ ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂና ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶክተር)  በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ድርጅት…