አስተዳደሩ ሄልቬታስ ስዊስ ኢንተር ኮፕሬሽን ከተባለ አለም አቀፍ ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሄልቬታስ ስዊስ ኢንተር ኮፐሬሽን ከተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ጋር ተንጠልጣይ የእግረኛ መሻገሪያ ድልድዮችን ለመገንባት የሚያስችል የትብብር መግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
በድርጅቱ አማካኝነት ባለፉት 20 ዓመታት…