ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ አሜሪካ ገባ Mikias Ayele Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ አሜሪካ ገብቷል፡፡ ዋልያዎቹ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ያረፉ ሲሆን÷ በሚቀጥሉት ቀናት ልምምድ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአሜሪካ ቆይታው ሐምሌ 26 በዋሽንግተን ዲሲ ከጋያና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሸኔ የሽብር ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ሲጓዙ የነበሩ 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Mikias Ayele Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸኔ የሽብር ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ሲጓዙ የነበሩ አራት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ መነሻቸውን ከአዋሽ አድርገው በመንግሥት መኪና 2 ስናይፐር ፣ አንድ ላውንቸር፣ 5…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከአዲዳስ ኩባንያ ጋር ትልቁን የመለያ ውል ተፈራረመ Mikias Ayele Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ ከጀርመኑ ትጥቅ አምራች ኩባንያ አዲዳስ ጋር ለቀጣይ 10 ዓመታት ተጨማሪ ውል መፈራረሙን አስታወቀ። በውሉ መሰረትም ማንቼስተር ዩናይትድ ከጀርመኑ ትጥቅ አምራች ኩባንያ ጋር ያላው የውል ሥምምነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኒውክሌር ጦርነት ከአየር ንብረት ለውጥ የከፋ አይደለም -አንቶኒ ብሊንከን Mikias Ayele Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውክሌር ጦርነት ከአየር ንብረት ለውጥ የከፋ አይደለም ሲሉ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በትናንትናው እለት በአውስትራሊያው 60 ደቂቃ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ እንደተናገሩት÷ በዓለም እየተስተዋለ የመጣው…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ አሜሪካ ያቀናል Mikias Ayele Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ በነገው እለት ወደ አሜሪካ እንደሚያቀና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የዋሊያዎቹ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታ አስመልክቶ የፌዴሬሽኑ ዋና ፀሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን እና የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉምሩክ ኮሚሽን ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ Mikias Ayele Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር ጋር የዋጋ ቅብብሎሽ ስርዓትን ማሳለጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የጎምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እንደገለፁት÷ ከሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ኮሚሽኑ ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር…
ስፓርት ተደጋጋሚ ጉዳቶችና የሜዳ ላይ አቋም መቀነስ እግር ኳስ እንዳቆም አስገድደውኛል – ሳላዲን ሰይድ Mikias Ayele Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተደጋጋሚ ጉዳቶችና የሜዳ ላይ አቋም መቀነስ እግር ኳስ እንዳቆም አስገድደውኛል ሲል አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰይድ ተናገረ፡፡ ሳላዲን እግር ኳስ የማቆሙ ዜና ከተሰማ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡…
ስፓርት ዴቪድ ሲልቫ ከእግር ኳስ ራሱን አገለለ Mikias Ayele Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው የመሀል ክፍል ተጫዋች ዴቪድ ሲልቫ በ37 ዓመቱ ከእግር ኳስ ራሱን አግልሏል፡፡ የቀድሞው የማንቸስተር ሲቲ ባለውለታ ዴቪድ ሲልቫ ከከባድ የቁርጭምጭሚት ጉዳት በኋላ ነው ከኢንተርናሽናል እግር ኳስ ራሱን እንዳገለለ ያስታወቀው፡፡ ሲልቫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ የግብርና ግብዓት አምራቾች በአፍሪካ ምርታማነትን ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚያደረጉ ገለጹ Mikias Ayele Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የግብርና ግብዓት አምራቾች የአፍሪካ ሀገራት የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ እያደረጉት ያለውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ። በሁለተኛው የሩሲያ- አፍሪካ የምጣኔ ሃብት እና ሰብዓዊ ጉዳዮች ጉባኤ ላይ "የሩሲያ አፍሪካ ትብብር…
ፋና ስብስብ ዓለማቀፉ የተፈጥሮ ጥበቃና እንክብካቤ ሽልማትን ያሸነችው ኢትዮጵያዊ Mikias Ayele Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ፈትያ ዖስማን ዓለማ አቀፉ የተፈጥሮ ጥበቃና እንክብካቤ ኀብረት የሚያዘጋጀውን የጥብቅ ሥፍራዎች ጠባቂ ጓዶች ሬንጀርስ ሽልማት አሸናፊ ሆናለች። ዋና ፅሕፈት ቤቱ ስዊዘርላንድ ግላንድ ከተማ ውስጥ የሆነው ይሕ ዓለም አቀፍ የተፈጥሮ…