የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሺህ 300 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ Mikias Ayele Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ2 ሺህ 300 ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር መያዙን የክልሉ ሕብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ምክትል ሃላፊ መስፍን ረጋሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ ሕገ-ወጦች በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ሪች ላንድ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን ጎበኙ Mikias Ayele Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋል (ዶ/ር) በባሕርዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን ሪች ላንድ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የግንባታ ሒደትን ጎብኝተዋል፡፡ ፋብሪካው በዋናነት የበቆሎ ሰብል ምርትን በግብዓትነት በመጠቀም ÷ የቢራ ብቅልን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተሰርቀው የተከማቹ የመሰረተ ልማት ገመዶች በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ተቋማት ተሰርቀው የተከማቹ በርካታ የመሰረተ ልማት ገመዶች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 በተለምዶ ላቦራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጥናት እና ክትትል በማድረግ በህግ አግባብ…
ስፓርት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ Mikias Ayele Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባት በይፋ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል፡፡ ክለቡ ከተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ እና ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ድርድር መጀመራቸው…
ስፓርት ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ በሴቶች የዓለም ዋንጫ አሜሪካን ወክላለች Mikias Ayele Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ በሴቶች የዓለም ዋንጫ በአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ስብስስብ ውስጥ ድንቅ ብቃቷን እያሳየች ትገኛለች፡፡ የተካላካይ ክፍል ተጫዋቿ በፈረንጀቹ 2020 የአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጥሪ የደረሳት ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን በደቡብ ኦሞ ዞን ለሁለት ወረዳዎች የአምቡላንስና የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Jul 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ"ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን" በደቡብ ኦሞ ሐመር እና በና-ፀማይ ወረዳዎች የጤና ልማት ሥራዎችን ለማገዝ ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ሁለት አምቡላንስና አራት የአልትራሳውንድ ማሽኖችን ድጋፍ አደረገ። የፋውንዴሽኑ…
ስፓርት በለንደን ዳይመንድ ሊጉ ጉዳፍ ፀጋየ አሸነፈች Mikias Ayele Jul 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን ዳይምንድ ሊጉ የ5 ሺህ ሜትር ወድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋየ ድል ቀንቷታል፡፡ ጉዳፍ ርቀቱን ለመጨረስ 14 ደቂቃ ከ12 ሴኮንድ የፈጀባት ሲሆን ተቀናቃኞቿን ሲፈን ሀሰን እና ብያትሪስ ቺቤትን በመቅድም ነው የ5 ሺህ ሜትር እርቀቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን መዲና ሮም ጎዳና ለአትሌት አበበ ቢቂላ ማስታወሻ አኑረዋል። ይህን ተከትሎ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ ወጥ ስደትንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕገ ወጥ ስደትንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት እንዲሁም ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጣልያን ሮም እየተካሄደ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናው የውጭ ጉዳይ ቢሮ ዳይሬክተር ዋንግ ዪ አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ቢሮ ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ዳይሬክተሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸውል፡፡ ዳይሬክተሩ…