የጣሊያን የሥነ-ምኅዳር ዘላቂነት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ያቋረጣቸውን ፕሮጀክቶች ዳግም ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን የሥነ-ምኅዳር ዘላቂነት ሚኒስቴር በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት በኢትዮጵያ አቋርጧቸው የነበሩ ፕሮጀክቶችን ዳግም ሥራ እንዲጀምሩ ለማድረግ ከስምምነት ደርሷል፡፡
በዓለም የሥርዓተ- ምግብ ጉባዔ እየተሳተፉ ያሉት የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ…