የአማራ ክልል የ2016 በጀትን ከ137 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ አፀደቀ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የ2016 በጀት 137 ቢሊየን 408 ሚሊየን 472 ሺህ 187 ብር ሆኖ ጸደቀ።
የክልሉ ምክር ቤት በ6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ ነው በጀቱ ያጸደቀው።
ከጠቅላላው የ2016 በጀት የክልሉ የልማት ፋይናንስ…