Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች የኢነርጂ አጠቃቀም 16 በመቶ እድገት አሳይቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ብቻ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች የኢነርጂ አጠቃቀም 16 በመቶ እድገት አሳይቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…

ሁሉም ተቋማት ወደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንዲገቡ እየተሰራ ነው – አለምፀሐይ ጳውሎስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን በማፋጠን ሁሉም ተቋማት ወደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንዲገቡ እየተሰራ ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምፀሐይ ጳውሎስ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ 14…

በፈረስ ትርዒት ታጅቦ በድምቀት የተከበረው 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል…

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል “የአብሮነት ቅርስ፤ የሰላም ውርስ” በሚል መሪ ሃሳብ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። የአገው ፈረሰኞች ማህብር በጣልያን ወረራ ወቅት የጣልያንን ከኢትዮጵያ መውጣት ተከትሎ በ1932…

አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 4 ለ 0 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በኤላንድ ሮድ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አርሰናል ማርቲን ዙቢሜንዲ እና የሊድሱ በረኛ ካርል ዳርሎ…

ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገትን የሚያረጋግጡ መሰረቶችን እየገነባች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ21ኛው ሩብ ክፍለ ዘመን የኢኮኖሚ እድገትን የሚያረጋግጡ መሰረቶችን እየገነባች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ አይሻ-2 የንፋስ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)፣ የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል…

 የአገው ፈረሰኞች በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገው ፈረሰኞች ድንቅ በዓል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) እንዲመዘገብ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ምክትል…

አይሻ-2 የንፋስ ሃይል ማመንጫ ለቴክኖሎጂ መራሽ ኢኮኖሚ ግንባታ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አይሻ -2 የንፋስ ሀይል ማመንጫ ፕሮጄክት ለተረጋጋ የኃይል አቅርቦት እና ለቴክኖሎጂ-መራሽ ኢኮኖሚ ግንባታ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በመጪው ማክሰኞ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፊታችን ማክስኞ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ጥር 26…

አይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል፡፡ ኢትዮጵያ አይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በይፋ በመመረቅ በኢነርጂ ዘርፉ ላይ አዲስ ታሪክ የጻፈ ታላቅ እጥፋት አስመዝግባለች ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት…

የፖለቲካ ፓርቲ የአይሲቲ ባለሙያዎች ዕጩዎቻቸውን በኦንላይን መመዝገብ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአይሲቲ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ድጋፍ ዕጩዎቻቸውን በኦንላይን መመዝገብ ጀምረዋል፡፡ ምርጫ ቦርድ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው ማብራሪያ ÷ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባን በምርጫ የጊዜ ሠሌዳው መሠረት…