Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ የግብር አከፋፈል ሥርዓቱ ምቹ እንዲሆን በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የግብር አከፋፈል ሥርዓቱ ለግብር ከፋዮች ምቹ እንዲሆን በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል አለ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ዓለምነሽ ደመቀ እንዳሉት÷ የ2018 ግብር ዘመን ዓመታዊ የግብር መክፈያ ቀን ከነገ ጀምሮ…

 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትኩረት የተሰጠው የቅመማ ቅመም ምርት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቅመማ ቅመም ሰብል ሽፋን ከ100 ሺህ ሄክታር በላይ ደርሷል ተባለ። በክልሉ ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎችና አመራሮች በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኘውን የቅመማ ቅመም ሰብል…

 የብሪክስ መድረክ ዓለም አቀፋዊ ትብብርን በማሳደግ ረገድ ጠቃሚ ሆኖ ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብሪክስ መድረክ የጋራ የልማት እና ዓለም አቀፋዊ ትብብርን በማሳደግ ረገድ ጠቃሚ ሆኖ ቀጥሏል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከብሪክስ መሪዎች ጋር በሪዮ ዲ…

በኢትዮጵያና ኮሞሮስ መካከል ያለው ሁለንተናዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ይሰራል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ መካከል ያለው ታሪካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ይሰራል አሉ። ኮሞሮስ ነፃነቷን የተጎናጸፈችበትን 50ኛ ዓመት የነፃነት በዓል ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ…

 የብሪክስ ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪክስ በዓለም አቀፉ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ መስተጋብር ላይ ያለው ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል አሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፡፡ 17ኛው የብሪክስ ዓመታዊ ጉባኤ በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡…

በኦሮሚያ ክልል ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ተግባራትን ለማስቀጠል በትጋት ይሰራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ውጤታማ ተግባራትን ለማስቀጠል በትጋት ይሰራል አሉ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ ኃይሉ አዱኛ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ባለፉት አምስት ቀናት…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ለቀጣናው ሰላም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ኢትዮጵያ የቀይ ባህር አጋር ከሆነች በአካባቢው ብሎም በቀጠናው ሰላምን ለማስጠበቅ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ይናገራሉ። በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ተመራማሪ አዲስ አለማሁ…

በግብርና መስክ የተሰማሩ ባለሃብቶች አርሶ አደሩን በቴክኖሎጂ መደገፍ አለባቸው – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎በጋምቤላ ክልል የግብርና ልማትን በማዘመን የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የባለሃብቶች ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ። ርዕሰ መስተዳድሯ በጋምቤላና አበቦ ወረዳዎች ከዘርፍ ከፍተኛ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ጠዋት ከጠቅላይ ሚኒስትር ሊ…

ምቹና ማራኪ አካባቢን ለመፍጠር የሁሉም ድርሻ መሆን ያለበት የጽዳት ባህል …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ (ኢ/ር) ጽዳትን ባህል በማድረግ ምቹ እና ማራኪ አካባቢ መፍጠር የሁሉም ድርሻ መሆን አለበት አሉ። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ በተገኙበት "ፅዳትን ባህል እናድርግ" በሚል መሪ…