የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል 300 የአቅመ ደካማ ወገኖች ቤት ይታደሳል Mikias Ayele Jul 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 300 የአቅመ ደካማ ወገኖች ቤት ይታደሳል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካማ ወገኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት ጋር ችግኝ ተከሉ Mikias Ayele Jul 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከከተማዋ ምክር ቤት አባላት ጋር በእንጦጦ ተራራ ላይ ችግኝ ተክለዋል። 3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ አመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። የምክር ቤቱ ጉባኤ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ በቴክሳስ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ ጉዳት ጎበኙ Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ባለቤታቸው ሜላኒያ ትራምፕ በቴክሳስ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ ጉዳት ተመልክተዋል፡፡ የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት አደጋው ከመድረሱ በፊት ባለስልጣናቱ ማስጠንቀቂያ አልሰጡም በሚል ከህዝብ የቀረበውን ቅሬታ ለማጣራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ ከ150 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በተጀመረ ዘመቻ በስድስት ቀናት ውስጥ በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የወንጀል ድርጊት የተጠረጠሩ ከ150 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ከአፍሪካ፣ አውሮፓ፣ እስያ እና ደቡብ አሜሪካ 43 ሀገሮች የተውጣጡ 15 ሺህ ያህል መኮንኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ግብር ከፋዮች ወደ ቫት ስርዓቱ ገብተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ቀደም ሲል ቫት የማይከፍሉ የነበሩ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ግብር ከፋዮች ወደ ቫት ስርዓቱ እንዲገቡ ተደርጓል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ 3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ አመት…
ፋና ስብስብ ተጠባቂው ፋና 80 የዳንስ ውድድር ፍጻሜ በመጪው እሁድ ይካሄዳል Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 9 ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የፋና 80 ምዕራፍ 3 የዳንስ ውድድር በመጪው እሁድ ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ በውድድሩ 16 የዘመናዊና የባህላዊ ዳንስ ቡድኖች የተሳተፉ ሲሆን አራቱ እሁድ ለሚካሄደው የፍጻሜ ውድድር አልፈዋል። ለፍፃሜ የደረሱት…
የሀገር ውስጥ ዜና መጪው ምርጫ የትብብርና ፉክክር ባህል የሚገነባበት እንዲሆን በትኩረት ይሰራል – አቶ ፍቃዱ ተሰማ Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ መጪው ምርጫ የትብብርና ፉክክር የዴሞክራሲ ባህል የሚገነባበት እንዲሆን በትኩረት ይሰራል አሉ። በጎንደር ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች…
ስፓርት ክሪስታል ፓላስ በዩሮፓ ሊግ እንደማይሳተፍ ተረጋገጠ Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዙ ክለብ ክሪስታል ፓላስ በሚቀጥለው የውድደር ዓመት በዩሮፓ ሊግ እንደማይሳተፍ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር አስታወቀ፡፡ ንስሮች በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ ማንቼስተር ሲቲን በማሸነፍ ሻምፒዮን የሆኑ ሲሆን በዩሮፓ ሊግ የሚሳተፉበትን…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ የአተያይና የአኗኗር ለውጥ ያመጣ ባህል እየሆነ መጥቷል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአተያይና የአኗኗር ለውጥ ያመጣ ባህል እየሆነ መጥቷል አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፡፡ የአገልግሎቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች ለሰባተኛ ጊዜ ‹‹በመትከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በልማትና መልካም አስተዳደር ላይ የተመዘገበውን ስኬት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ይሰራል – አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ Mikias Ayele Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በልማትና መልካም አስተዳደር ላይ የተመዘገቡ ውጤታማ ሥራዎችን ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገሩ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ። በጅግጅጋ ከተማ ለአራት ቀናት ሲካሂድ የቆየው የክልሉ ሴክተር ቢሮዎችና…