በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን እንዲያጠናቅቅ የ14 ቀን ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቅቆ እንዲቀርብ የ14 ቀን ጊዜ ፈቅዷል።
መርማሪ ፖሊስ ሕገ መንግስቱንና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለማፍረስ በማሰብ በኢ - መደበኛ አደረጃጀት በመፍጠር ሲንቀሳቀሱ…