Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል ከግንቦት ወር ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት ብቻ እንደሚካሄድ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት  ብቻ እንደሚካሄድ የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ ማሄ ቦዳ  እንደገለጹት÷ የነዳጅ…

ሩዋንዳ የኮሮና  ቫይረስ ወረርሽኝ እያከተመ መምጣቱን ተከትሎ የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋ እመርታ አሳየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ የኮሮና  ቫይረስ ወረርሽኝ እያከተመ መምጣቱን ተከትሎ የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋ እመርታ አሳይቷል፡፡ ሀገሪቱ ከአንድ ዓመት በፊት ከዘርፉ ያገኘችው ዓመታዊ ገቢ ቀድሞ ከነበረው በሦስት እጥፍ ቀንሶ ወደ 164 ሚሊየን ዶላር ወርዶ ነበር፡፡…

ፌደራል ፖሊስ በወንጀልን መከላከል ስልጠና የወሰዱ የፖሊስ አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአዋሽ ሰባት መሰረታዊ የፖሊስ ስልጠና አካዳሚ ለረጅም ጊዜ ያሰለጠናቸውን በርካታ የወንጀል መከላከል የአድማ ብተና ፖሊስ አባላትን ዛሬ አስመርቋል። በምረቃ ስነስርዓቱ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ…

ግብርናን ማዘመን የመንግስት ዋነኛ ትኩረት ነው  -አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን ማዘመን ዋነኛ የመንግስት ትኩረት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ ዛሬ በተከፈተው የግብርና እና የሳይንስ አውደርዕይ ላይ እየተካሄደ ባለው የፓናል ውይይት  ግብርና…

የመደመር መጽሐፍ የማጠቃለያ አውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛ ቀኑን የያዘው "ቃል፤ ተግባር፤ ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የመደመር መጽሐፍ የማጠቃለያ አውደ ርዕይ ተጠናቋል፡፡ በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ  መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የእንግሊዝኛ ቋንቋን በበጎ ፈቃደኝነት የሚያስተምሩ ዜጎች የሚመዘገቡበት ፖርታል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የእንግሊዝኛ ቋንቋን በበጎ ፈቃደኝነት የማስተማር ፍላጎት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የውጪ ሀገር ዜጎች የሚመዘገቡበት የመረጃ ፖርታል አልምቶ ሥራ አስጀመረ። በእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የሚታየውን የጥራት ጉድለት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 13ኛውን የቴክኒክ እና ሙያ ሳምንት አውደ ርዕይ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ “ሙያ እና ክህሎት ለስኬት” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውን 13ኛውን የቴክኒክ እና ሙያ ሳምንት አውደ ርዕይ አስጀመሩ፡፡ አውደ ርዕዩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ንግግሮች የሠነዱ መጽሐፍት ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ንግግሮች ሠንደው የያዙ “ከመስከረም እስከ መስከረም” እና “ከመጋቢት እስከ መስከረም” የተሰኙ ሁለት መጽሐፍት ይፋ ተደረጉ፡፡ መጻሕፍቱ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በኢትዮጵያ የተከናወኑ ሁነቶችን እና ጠቅላይ…

ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ያለንን  የውሃና የመሬት ሀብት በመጠቀም ኢኮኖሚውን ማነቃቃት አለብን አሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለንን የውሃና ሰፊ የመሬት ሀብት በአግባቡ በመጠቀም ክልላዊ ኢኮኖሚን ማነቃቃት ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ከልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ  (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ የዘጠኝ ወራት የግብርና ሥራዎች…

ሃላንድ የፕሪሚየር ሊጉን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ክብረ ወሰን ሰበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ኧርሊንግ ሃላንድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። የ22 አመቱ ኖርዌያዊው አጥቂ ትናንት ምሽት ክለቡ ማንቼስተር ሲቲ ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር ባደረገው ጨዋታ በሊጉ 35ኛ ጎሉን…