ስፓርት ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በሞሃመድ ናስር ግብ መምራት ቢችልም ሃብታሙ ታደሰ አስቆጥሮ በአንድ አቻ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ የሚችል የማምረት አቅም አላት -የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ የሚችል የማምረት አቅም እንዳላት የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ገለፀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው ፅሁፍ÷ ኅብረትን፣ ልማትን እና አንድነትን ገንዘብ ካደረግን ኢትዮጵያ ማምረት ትችላለች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ 78ኛውን የድል ቀን እያከበረች ነው Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ናዚ ጀርመንን ያሸነፈችበትን 78ኛ ዓመት የድል ቀን እያከበረች ነው፡፡ በሞስኮ ቀዩ አደባባይ እየተከበረ በሚገኘው የድል ቀን የቀደሞዋ ሶቪየት ህብረት አካል የነበሩ ሀገራት መሪዎችን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ ሀገራት…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ የመጀመሪያውን በረራ አደረገ Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ ከ20 ዓመት በኋላ የመጀመሪያውን በረራ በዛሬው እለት አድርጓል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ካራቺ ባደረገው በረራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ”ኢትዮጵያዊ የፖሊሲ ማዕቀፍ ለኢንዱስትሪ ትስስር በሚል መሪ ሃሳብ” የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ የግብዓት ትስስር ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የቀጥታ በረራ ጀመረ Mikias Ayele May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት አራት ጊዜ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የሚያደርገውን በረራ በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። አየር መንገዱ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የሚያደርገው የቀጥታ በረራ የሁለቱን ሀገራት የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እንደሚያጠናክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው Mikias Ayele May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉት የገንዘብ ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በ13ኛው ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሬጄክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ድርጅቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ኖርኒኮ 15…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር በሞዛምቢክ ይጫወታል Mikias Ayele May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማላዊ ጋር በሞዛምቢክ ሜዳ እንደሚጫወት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ 5ኛ የምድብ ጨዋታውን ሰኔ 13 ቀን የሚያደርግ ሲሆን ጨዋታውን በሞዛምቢክ ስታዲየም ለማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል የመንግስት ሰራተኞ የስራ ሰዓት ወደ መደበኛው መመለሱን አስታወቀ Mikias Ayele May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀቱ መጠን እየቀነሰ በመምጣቱ የመንግስት ሰራተኞ የስራ ሰዓት ከነገ ጀምሮ ወደ መደበኛ ሰዓት እንደሚመለስ የክልሉ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በለውጡ መሰረት ላለፉት ሶስት ወራት ከጠዋቱ አንድ ሰዓት እስከ አምስት ስዓት…
ስፓርት በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል Mikias Ayele May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ትናንት በቼክ ሪፐብሊክ በተደረገ ፕራግ ማራቶን በሴቶች አትሌት ወርቅነሽ ኢዴሳ ስታሸንፍ በወንዶች አትሌት ሲሳይ ለማ ሁለተኛ ወጥቷል።…