Fana: At a Speed of Life!

በአደገኛ ዕፅ ዝውውር የተጠረጠረው ጋዜጠኛ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአደገኛ ዕፅ ዝውውር የተጠረጠረውን ጋዜጠኛ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ በአደገኛ ዕፅ ዝውውር የተጠረጠረው ጋዜጠኛ በቁጥጥር ስር የዋለው ከአዲስ አበባ ወደ ዱባይ ዕፁን…

የአፍሪካ ሚኒስትሮች ልዑክ በአዳአ ወረዳ የስንዴ ልማትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ሚኒስትሮችና ሌሎች የስራ ኅላፊዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን አድአ ወረዳ  የስንዴ ልማት ጎብኝቷል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር  ሽመልስ አብዲሳ  ከኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቯር…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የሃላላ ኬላ ሪዞርትን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር አካል የሆነውን ሃላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ሪዞርቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተጨማሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የክልል…

አቶ ሽመልስ ከኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቯር ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተደዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቯር የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ሽመልስ በኦሮሚያ ክልል በግብርና ስራዎች የተከናወኑ ውጤታማ ተሞክሮዎችን ለልዑካኑ…

የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎች ዝርዝር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በአማራ ክልል እየወሰደ ባለው እርምጃ በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል በአማራ ክልል እየወሰደ ባለው እርምጃ  ህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከ200 በላይ የከተማ ከንቲባዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመላው ኢትዮጵያ ለመጡ ከ200 በላይ የከተማ ከንቲባዎች ገለጻ አድርገዋል። በመድረኩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች መገኘታቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ የውይይ መድረኩ የበለፀጉ…

በዛምቢያ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በዛምቢያ ንዶላ እየተካሄደ ባለው ከ20 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ሁለተኛ ቀኑን ባስቆጠረው ውድድር ዛሬ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትለው በመግባት…

በአማራ ክልል በህቡዕ አደረጃጀት ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች ከጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል…

አሜሪካ በሩሲያ ላይ የምታደርገውን ጫና ሃያላን ሀገራት እየተቃወሙት ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሩሲያ ላይ የምታደርገውን ጫና ሃያላን ሀገራት እየተቃወሙት እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ህንድ፣ ብራዚል፣ደቡብ አፍሪካ፣ ፓኪስታን እና ሌሎች በኢኮኖሚ ያደጉ ሀገራት የባይደን አስተዳደር በሩሲያ ላይ የሚያደርገውን ጫና የተቃወሙ ሀገራት መሆናቸው…

ኢትዮጵየ የዓለም አቀፍ  የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ጥምረት አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵየ የዓለም አቀፍ የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ጥምረት አባል ሆናለች፡፡ በቻይና ተነሳሺነት የተመሰረተው የዓለም አቀፍ የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ጥምረት ጉባኤ በቻይና ቤጂንግ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩም ኢትዮጵያን በመወከል የኢትዮጵያ ወጣቶች የስራ…