የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ Mikias Ayele May 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና እና ኢትዮ ቴሌኮም የኮኔክቲቪቲ እና ዲጅታል አገልግሎቶች አቅርቦት የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጣሰው ወልደሃና እና የኢትዮ ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ኤርጎጌ ከተመድ የሴቶች ልዑካን ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተሥፋዬ ከተመድ የሴቶች ልዑካን ቡዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዶክተር ኤርጎጌ ÷ የተመድ የሴቶች በኢትዮጵያ ተወካይ የሆኑትን ሴሲሊ ማካሩባ በቢሯቸው አግኝተው ተወያይተዋል፡፡…
ስፓርት ወልቂጤ ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ26ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ወልቂጤ ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ መድንን ያስተናገደው ወልቂጤ ከነማ 2 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል፡፡ የወልቂጤ የማሸነፊያ ጎሎችን በእለቱ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቢጃንና ኒውዮርክ መካከል የሚያደርገውን በረራ ጀመረ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቢጃን እና ኒውዮርክ ከተሞች መካከል የሚያደርገውን ቀጥታ በረራ ጀምሯል፡፡ በረራው በዛሬው ዕለት በአቢጃን አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ ያመላክታል፡፡
ዓለምአቀፋዊ ዜና አውስትራሊያ ለአፍሪካ ቀንድ እና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የ29 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በድርቅ ለተጎዱ የአፍሪካ ቀንድ እና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የ29 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ በዛሬው እለት ይፋ የተደረገው ይህ የሰብዓዊ ድጋፍ የምግብ ዋስትና ቀውስ…
ስፓርት ቼልሲ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል፡፡ የቀድሞው የቶተንሃም እና የፓሪስ ሴንት ዠርሜን አሰልጣኝ ፖቼቲኖ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት ለመያዝ ሲነጋገሩ መቆየታቸው ይታወሳል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተሽከርካሪ አምራቾች በየአመቱ 74 ሚሊየን ቶን ካርበን ዳይ ኦክሳይድ ያመነጫሉ – ግሪን ፒስ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ትላልቅ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያዎች በየአመቱ 74 ሚሊየን ቶን ካርበን ዳይ ኦክሳይድ እንደሚያመነጩ ዓለም አቀፉ የአካባቢ መብት ጥበቃ ተሟጋች ግሪን ፒስ አስታወቀ፡፡ ግሪን ፒስ ባወጣው ሪፖርት እንዳስታወቀው÷ መኪና አምራች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Mikias Ayele May 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በአሶሳ ከተማ በተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ ከተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የህብረተብ ክፍሎች ለሰራዊቱ ያላቸውን አለኝታነት ገልፀዋል። የሰልፉ ተሳታፊዎች መተኪያ የሌለውን ውድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል “መከላከያ ሠራዊታችን ኢትዮጵያዊነታችን” በሚል መሪ ቃል የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Mikias Ayele May 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል "መከላከያ ሠራዊታችን ኢትዮጵያዊነታችን'' በሚል መሪ ቃል የድጋፍ ሰልፍ ከማለዳው ጀምሮ ተካሂዷል፡፡ በአርባ ምንጭ እና ዲላ ከተማ በተካሄደ ሰልፍ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ሲሆን÷ አለኝታችን በሆነው ሠራዊታችን ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Mikias Ayele May 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል "መከላከያ ስራዊታችን ኢትዮጵያዊነታችን" በሚል መሪ ቃል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ ሰልፉ በክልሉ በሸገር ከተማ፣ ጅማ፣አዳማ፣ሻሸመኔ፣አምቦ፣ቢሾፍቱና በሌሎች ከተሞች ተካሂዷል፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ…