Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ውይይት የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የተደረገ የመጀመሪያ ውይይት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፕሬዚዳት ሺ…

የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም የፊታችን ሚያዚያ 21 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም ከፊታችን ሚያዚያ 21 ቀን ጀምሮ እንደሚካሄድ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በሰጡት መግለጫ÷ፎረሙ ከተሞች ያላቸውን ልምድ የሚጋሩበት እና የልምድ ልውውጥ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛ ሣምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡ 9፡00 ላይ አርባምንጭ ከተማን የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ በእስማኤል ኦሮ አጉሮ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ…

ሕገ ወጥ ታጣቂዎች በሰላም ወደ ሕብረተሠቡ እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃዊ ወረዳ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የአካባቢው ነዋሪዎች ከመከላከያ ሰራዊት እና ከክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር መክረዋል፡፡ ኮሎኔል መልካም በየነ ሰላም ወዳድ የሆነው የወረዳው ነዎሪ የሰላምን ዋጋ በአግባቡ በመገንዘብ…

የአሜሪካ ኤምባሲ ለአፋር ክልል 10 ተሽከርካሪዎችን ለገሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግሥት አዲስ አበባ በሚገኘው ኤምበሲው በኩል ለአፋር ክልል ፖሊስ አገልግሎት የሚውሉ 10 ዘመናዊ ተሽከርካሪዎችን በስጦታ አበርክቷል፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን÷ የተሸከርካሪዎችን ቁልፍ…

የሸዋል ዒድ በዓል ከነገ ጀምሮ በሐረሪ ክልል ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ዒድ በዓል “ሸዋሊድ ለሰላም፣ ለአንድነት፣ ለአብሮነት እና ለቱሪዝም ዕድገት” በሚል መሪ ሐሳብ ከነገ ጀምሮ በሐረሪ ክልል መከበር እንደሚጀምር  ተገለጸ፡፡ ክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ  ኃላፊ ተወለዳ አብዶሽ በሰጡት መግለጫ÷ በዘንድሮ…

በሉሜ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የሉሜ ወረዳ የትራፊክ ደህንነት አስተባባሪ ኢንስፔክተር ተክልየ ታምሩ እንደገለጹት÷አደጋው ዛሬ ጠዋት ከአረርቲ ከተማ ወደ አዳማ ከተማ ሲጓዝ የነበረ…

ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ መስኮች ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ትምህርት ዘርፎች በትብብር እየሰሩ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጊኔ ተርኺንተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዋ ሳይንስ ጥናትና…

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የኢትዮጵያ መንግስት በቱርክ ላደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በቱርክ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የኢትዮጵያ መንግስት ላደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለተደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ በቱርክ ለኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሃመድ እና…

የፕሪሚየር ሊጉ  የዋንጫ ተፎካካሪዎች ፍልሚያ በኢቲሃድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪሚየርሊጉ የዋንጫ ተፎካካሪዎች ማንቼስተር ሲቲ እና አርሰናል ፍልሚያቸውን ዛሬ ምሽት ያደርጋሉ፡፡ በጨዋታው መድፈኞቹ ከተከታዩ ማንቼስተር ሲቲ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማስፋት እና ከ19 ዓመት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት…