የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምበላላ እየተከበረ ነው Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምበላላ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ÷ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልል፣ የዞን፣ በየደረጃው ያሉ አመራሮች እና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ አቶ ደስታ በአከባበሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሁለት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ከ52 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ድጋፍ ተደረገ Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የትንሳኤን እና የኢድ አልፈጥርን በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ አልባሳት፣ የምግብ ነክ ፍጆታዎች እና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረጉ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ማህበራዊ…
ስፓርት አርባምንጭ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያዩ Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባምንጭ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና 1 አቻ ተለያዩ፡፡ ጎሎቹን ተመስገን ደረሰ ለአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ሞሀመድ ናስር ለኢትዮጵያ ቡና አስቆጥረዋል፡፡ ክለቦቹ ነጥብ መጋራታቸውን ተከትሎ የደረጃ ለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን ተፈጻሚ ለማድረግ ያላት ቁርጠኝነት ተደነቀ Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን ተፈጻሚ ለማድረግ ያላት ቁርጠኝነት የሚደቅ ነው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሬዚደንስና የሰብዓዊ ዕርዳታ አስተባባሪ ገለጹ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
ስፓርት ሳዲዮ ማኔ የ350 ሺህ ዩሮ የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሊቨርፑል ኮከብ ሳዲዮ ማኔ የ350 ሺህ ዩሮ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ የተላለፈበት መሆኑን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ማኔ የቡድን አጋሩን ሌሮይ ሳኔ በመልበሻ ክፍል ውስጥ በቡጢ በመደብደቡ ነው የገንዘብ ቅጣቱ የተላለፈበት፡፡ የተጣለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስቴር እና የፈረንሳይ ኤምባሲ የኢኮኖሚ ኮሚቴዎች የውይይት መድረክ ተጀመረ Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛው የገንዘብ ሚኒስቴር እና የፈረንሳይ ኤምባሲ የኢኮኖሚ ኮሚቴዎች ውይይት በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያ እና የፈረንሳይ የፋይናንስ ባለሙያዎች፣ ባለስልጣናት እና የፈረንሳይ ኩባንያ ተወካዮች እየተሳተፉ ነው፡፡ በውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በታላቁ አንዋር መስጅድ የረመዷን ወር የ27ኛው ሌሊት የተርሃዊ ሰላት ተካሄደ Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ አንዋር መስጅድ የረመዷን ወር የ27ኛው ሌሊት የተርሃዊ ሰላት ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ በታላቁ የረመዷን ወር ከመጨረሻዎቹ አስር ቀናት 7ኛው ጾሙ፣ በተጀመረ በ27ኛው ሌሊት የሚደረገው የተርሃዊ ሰላት ህዝበ ሙስሊሙ በጉጉት የሚጠበቀው ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከተመድ የልማት ፕሮግራም ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር ተስማማ Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲ ፒ) ጋር ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና ዩ ኤን ዲ ፒ በጋራ የሚያከናውኗቸውን ተግበራት በተመለከተ ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር ጋርተወያዩ Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከሱዳን አምባሳደር ጀማል ኤል ሼክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በትኩረት መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ አምባሳደር…
ስፓርት በቦስተን ማራቶን አትሌት አማኔ በሪሶ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቦስተን ማራቶን አትሌት አማኔ በሪሶ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡ አማኔ ርቀቱን 2 ሰዓት ከ21 ደቂቃ 50 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ሁለተኛ ደረጃን መያዝ የቻለችው፡፡ ርቀቱን ኬንያዊቷ አትሌት ሄለን ኦብሪ 2 ሰዓት…