የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው Mikias Ayele Apr 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የተጀመረው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋፋት እየተሰራ መሆኑን የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ኃለፊ አቶ መምሩ ሞኬ ÷ በክልሉ ቆላ፣ ወይና ደጋና ደጋማ የአየር ፀባይ ባላቸው ወረዳዎች ዘንድሮ ስንዴ በመስኖ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን ሊያስወጡ ነው Mikias Ayele Apr 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን ሊያስወጡ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የሱዳን ጦር መሪ ጀኔራል አብዱል ፈታ አልቡርሃን ዲፕሎማቶቻቸውን ማስወጣት ከሚፈልጉ ሀገራትን አነጋገረዋል፡፡ ጄኔራሉ አሜሪካ፣ብሪታንያ፣ ቻይና እና ፈረንሳይ ዲፕሎማቶቻቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ኩባንያዎች በዲጂታል ኢኮኖሚ መስክ መሳተፍ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ Mikias Ayele Apr 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ መስክ ለመሳተፍ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ምክክር አደረጉ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ሁሪያ አሊ÷በአፍሪካ አገራት የኢኮኖሚክ ኮሚሽን ሊቀመንበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አልፈጥር በዓል በመዲናዋ ተከበረ Mikias Ayele Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአዲስ አበባ በድምቀት ተከብሯል፡፡ የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ እና በጉጉት የሚጠበቅ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለ1 ሺህ 444ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት ÷ዒድ አል ፈጥር ዕዝነት፣ ርህራሄ፣…
ቢዝነስ ኢትዮ ቴሌኮም እና ጉምሩክ ኮሚሽን የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ Mikias Ayele Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ጉምሩክ ኮሚሽን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የአጋርነት ስምምነቱ የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስን በቴሌብር ሱፐር አፕ በመክፈል በዲጂታል የታገዘ አገልግሎት አሰጣጥን መዘርጋት የሚያስችል ነው ተብሏል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በየመን ዋና ከተማ እርዳታ ሲከፋፈል በተፈጠረ መተፋፈግ የ78 ሰዎች ሕይወት አለፈ Mikias Ayele Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን ዋና ከተማ ለረመዳን እርዳታ ሲከፋፈል በተፈጠረ መተፋፈግ የ78 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አደጋው የረመዳንን የመጨረሻ ቀናት አስመልክቶ በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ እርዳታ ሲታደል በተፈጠረ መጨናነቅ የተፈጠረ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይትን ከኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ውጪ መፈጸም አይቻልም – ቢሮው Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይትን ከኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ውጪ በሚፈፅሙ የነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ገለጸ፡፡ ከሚያዚያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ የነዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ አቶ ኦርዲን በክልሉ ሐኪም ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ፣ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አመራሮች ጋር መከሩ Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በብሪታንያ ከሚኖሩ ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ፣ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከአመራሮቹ ጋር በአዲስ…