Fana: At a Speed of Life!

ማርቲን ዙባሜንዲ አርሰናልን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው ኢንተርናሽናል ማርቲን ዙቢሜንዲ በይፋ መድፈኞቹን ተቀላቅሏል። የ26 ዓመቱ ዙቢሜንዲ በ60 ሚሊየን ፓውንድ ነው ከስፔኑ ሪያል ሶሴዳድ የሰሜን ለንደኑን ክለብ የተቀላቀለው፡፡ በሪያል ሶሴዳድ ቤት ጠንካራ አቋሙን ማሳየት የቻለው ዙቢሜንዲ…

ኢንተርፖል ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ከአፍሪካ ህብረት ጋር በትብብር ይሰራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (ኢንተርፖል) ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ከአፍሪካ ህብረት ጋር በትብብር እሰራለሁ አለ። የአፍሪካ ህብረት  ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ከኢንተርፖል ፕሬዚዳንት አህመድ ናስር አል ራይዚ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የስፖርቱን ከዋክብት ያስደነገጠው የዲያጎ ዦታ ድንገተኛ ህልፈት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች ዲያጎ ዦታ እና በወንድሙ ድንገተኛ ህልፈት በርካታ የስፖርቱ ከዋከብቶችና የዓለም የስፖርት ቤተሰቦች ሀዘናቸውን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡ የብሔራዊ ቡድን አጋሩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፥ በተጫዋቹ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን…

በዞኑ በበልግ እርሻ በዘር ከተሸፈነው መሬት 8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን በበልግ እርሻ በዘር ከተሸፈነው 368 ሺህ ሄክታር መሬት 8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል አለ የዞኑ ግብርና ጽህፈት ቤት። የኦሮሚያ ክልልርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…

የፖለቲካ ሀሳብን በምርጫ እንጂ በጠመንጃ ማሳካት አይቻልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ሀሳብን በምርጫ እንጂ በጠመንጃ ማሳካት አይቻልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ የሚከሰቱ ግጨቶችን በተመለከተ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡…

በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ በግብርናው ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል አሉ የአፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በግብርናው ዘርፍ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ የካፒታል ገበያ የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶችን ለማጠናከር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማትን ለማጠናከር የሚውል የ400 ሺህ ዶላር ድጋፍ አፅድቋል፡፡ ድጋፉ በአፍሪካ ልማት ባንክ በሚተዳደረው ካፒታል ገበያ ልማት ትረስት ፈንድ በኩል ከተለያዩ ለጋሽ አካላት የተገኘ መሆኑ…

ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል አለ። የሚኒስቴሩ የ2017 በጀት አመት አፈፃፀምን እንዲሁም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን የሚገመግም መድረክ አካሂዷል፡፡ የከተማና…

አቶ አሕመድ ሽዴ በ10ኛው የእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በ10ኛው የእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በመድረኩ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ እንዲሁም ለወደፊት ያለመቻቸውን የልማት ግቦች አስመልክተው ገለጻ…

ኢትዮጵያ የቀጣናውን ሀገራት በኢነርጂ መሰረተ ልማቶች እያስተሳሰረች ነው – የአፍሪካ ሕብረት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሀገራትን በኤሌክትሪክ ኃይል በማስተሳሰር ለኢነርጂ ነጠላ ገበያ ትግበራ መሰረት እየሆነች ነው አለ በአፍሪካ ሕብረት የመሰረተ ልማትና ኢነርጂ ኮሚሽን፡፡ የአፍሪካ ሕብረት ’’የኢነርጂ ነጠላ ገበያ ሁኔታ ግምገማ፣…