Fana: At a Speed of Life!

ልዩነቶች ላይ ከማማተር ይልቅ አንድነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ማተኮር ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አለመግባባትን ሊያሰፉ በሚችሉ ጥቃቅን ልዩነቶች ላይ ከማማተር ይልቅ አንድነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ማተኮር ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት በወላይታ ሶዶ ከተማ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያስገነባውን ሁለገብ ምትክ ህንፃ ለቤተክርስቲያኗ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት እና በእርጅና ምክንያት በፈረሰዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ህንጻ ምትክ አዲስ ሁለገብ ህንፃ ገንብቶ አስረክቧል። ሁለገብ ህንፃዉ በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በተለምዶ መሐሙድ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአንድነት እና የሰላም ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሰላም፣ የአንድነት እና የልማት ጉባኤ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው “ጠንካራ ክልላዊ አንድነትና አብሮነት ለዘላቂ ሠላምና ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የክልሉ መንግስት…

በአማራ ክልል ለችግኝ መትከያ የሚሆን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ ጉድጓድ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሀሳብ ለሚካሄደው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ደረጀ ማንደፍሮ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በክልሉ ለዘንድሮው…

 አረንጓዴ አሻራ ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር የዜጎችን ተጠቃሚነት እያሻሻለ ይገኛል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እያሻሻለ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የናይጄሪያ ምክትል…

 በመዲናዋ ሁለተኛው ዙር የፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ  ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የ90 ቀን ልዩ የንቅናቄ አጀንዳ አካል የሆነው የፅዱ ኢትዮጵያ ከተማ አቀፍ ንቅናቄ "ፅዱ፣ ውብ እና ደህንነቷ የተጠበቀች አዲስ አበባ" በሚል መሪ ሀሳብ በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የፌዴራልና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች፣…

ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 100 ተማሪዎች አስመረቀ። የዩኒቨርሲቲው 5ኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ መሆናቸው…

አፍሪካ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ ማስገባት ታቆማለች – አሊኮ ዳንጎቴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 40 ወራት ውስጥ አፍሪካ የአፈር ማደባሪያ ከውጭ ማስገባት ታቆማለች አሉ ናይጀሪያዊው ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ፡፡ ባለሃብቱ በናይጀሪያ አቡጃ በተካሄደው አፍሪኤክሲም ባንክ ስብሰባ ላይ እንደተናገሩት÷ አፍሪካውያን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 7 ሺህ 200 ባለሙያዎች ለአርሶ አደሩ ሙያዊ ድጋፍ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ከ7 ሺህ 200 በላይ የግብርና ባለሙያዎች በቀበሌ ተሰማርተው ለአርሶ አደሩ ሙያዊ ድጋፍ በማድረግ ምርታማነትን ለማሳደግ እየሰሩ ነው አለ። በክልሉ “የበለፀገ ቤተሰብ ለማየት እተጋለሁ” በሚል መሪ ሀሳብ…

ሊቨርፑል ሚሎሽ ኬርኬዝን ከበርንማውዝ አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል የግራ ተመላላሽ ተጫዋች የሆነውን ሚሎሽ ኬርኬዝ ከበርንማውዝ አስፈርሟል፡፡ ኬርኬዝ የሕክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ ካለፈ በኋላ ከሊቨርፑል ጋር የ5 ዓመት ውል መፈረሙ ተመላክቷል። ለተጫዋቹ ዝውውር ሊቨርፑል 40 ሚሊየን ፓውንድ…