የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 136 አመራሮችና ባለሙያዎች በእስራት ተቀጡ Mikias Ayele May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 136 አመራሮችና ባለሙያዎች እስከ 11 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታውቋል። በክልሉ ከ60 ሚሊየን ብር በላይ የተመዘበረ የመንግስትና የሕዝብ ሃብት ማስመለስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን እንዲያጠናቅቅ የ14 ቀን ጊዜ ተፈቀደ Mikias Ayele May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቅቆ እንዲቀርብ የ14 ቀን ጊዜ ፈቅዷል። መርማሪ ፖሊስ ሕገ መንግስቱንና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለማፍረስ በማሰብ በኢ - መደበኛ አደረጃጀት በመፍጠር ሲንቀሳቀሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የሚደርስን ሞት በ70 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ ነው-አለሙ ስሜ (ዶ/ር) Mikias Ayele May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራፊክ አደጋ የሚደርስን የሞት ምጣኔ በ70 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የመንገድ ደህንነት ተወካዮች ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው Mikias Ayele May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ትናንት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ቤጂንግ የገቡ ሲሆን÷በቆይታቸውም ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ችያንግ ጋር በሀገራቱ የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ “የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ”ን ጎበኙ Mikias Ayele May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ "ከቤት-ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ ቃል የተሰናዳውን "የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ"ን ጎበኙ። በጉብኝቱም ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊች፣ አባገዳዎች እና ሞዴል አርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የሥራ ኃላፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የታንዛንያ ተወካይ ማውሪዚዮ ቡሳቲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በታንዛኒያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ፍለስተኞች ወደ አገራቸው መመለስ በሚቻልበት ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግል ትምህርት ቤቶች ያደረጉት ጭማሪ የተጋነነ ነው ሲሉ ወላጆች ቅሬታቸውን ገለጹ Mikias Ayele May 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ትምህርት ቤቶች ያደረጉት ጭማሪ ከመክፈል አቅማችን በላይ የተጋነነ ነው ሲሉ ወላጆች ቅሬታቸውን ገለጸዋል። የግል ትምህርት ቤቶች ትውልድን በእውቀት እና በስነምግባር ማነጽ ግባቸው ቢሆንም÷ እንደ ንግድ በድርድር እየሰሩ ይገኛሉ ሲሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸውን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ለተጨማሪ ምርመራ የ14 ቀን ጊዜ ተፈቀደ Mikias Ayele May 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ እነረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው እና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ። በተጠርጣሪዎቹ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በዓም አቀፉ የፌዴሬሽኖች መድረክ ተሳተፉ Mikias Ayele May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በዓለም አቀፉ የፌዴሬሽኖች መድረክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል። በስዊዘርላንድ ኦራው በተካሄደው ዓለም አቀፉ የፌዴሬሽኖች መድረክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ የተሳተፉት አምባሳደሯ ኢትዮጵያ በዘርፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናውን ዘርፍ በፋይናንስ በመደገፍ የተገኙ አበረታች ውጤቶችን ለማስቀጠል እየተሰራ ነው – አቶ አህመድ ሽዴ Mikias Ayele May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናውን ዘርፍ በፋይናንስ በመደገፍ እየተመዘገቡ ያሉ አበረታች ውጤቶችን ለማስቀጠል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ። የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴና ሌሎች የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በሳይንስ ሙዚየም…