Fana: At a Speed of Life!

ከመርከብ ግዢ ጋር በተያያዘ የተከሰሱት የቀድሞ የ“ሜቴክ” የሕግ ክፍል ኃላፊ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመርከብ ግዢ ጋር በተያያዘ የተከሰሱት የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን የሕግ ክፍል ኃላፊ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል…

አስራት አባተ የድሬዳዋ ከተማ ዋና አስልጣኝ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሰልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ ጋር የተለያየው ድሬዳዋ ከተማ የዋልያዎቹ ምክትል አሰልጣኝ የነበረው አስራት አባተን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ፡፡ በረሐማዎቹ በፕሪሚየርሊጉ በ21 ነጥቦች 11ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡

ዋሊያዎቹ በአሜሪካ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሐምሌ ወር በአሜሪካ የጉብኝት ጉዞ ሊያደርግ  መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ በዚህም ቡድኑ በፈረንጆቹ ሐምሌ 8 ቀን 2023  ዋሺንግተን እንደሚገኝ  ተገልጿል፡፡ በቆይታውም ከካሪቢያን…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 13 የድምፃውያን ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ቴሌቪዥን የሚዘጋጀውና ተወዳጁ የፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር 13ኛ ምዕራፍ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ፋና ላምሮት ከአዳዲስ ተወዳዳሪዎችና ባለተሰጥኦዎች ጋር በቀጥታ ስርጭት የጀመረ ሲሆን፥ በሁለት ምድብ የተከፈሉ 12…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 77ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የፓን አፍሪካ አቪዬሽን ግሩፕ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 77ኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል። የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው አየር መንገዱ በይፋ ሥራ የጀመረው የዛሬ 77 ዓመት ነበር። በዚህ የረጅም ጊዜ ጉዞው ኢትዮጵያን እና አፍሪካን…

ኢትዮጵያን በፅኑ መሰረት ላይ ለመገንባት ወጣቶች ሀገራቸውን እንዲያውቁ ማድረግ ይገባል -አቶ ታዬ ደንደኣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በፅኑ መሰረት ላይ ለመገንባት ወጣቶች ሀገራቸውን እንዲያውቁ እና እርስ በርስ እንዲቀራረቡ ማድረግ ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደኣ ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለስድስት ዙር…

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከቻይናው የጨርቃ ጨርቅ አምራች ኢንዱስትሪ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከቻይናው የጨርቃ ጨርቅ አምራች ኢንዱስትሪ ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች ለዓለም አቀፍ ገበያ ብቁ ለማድረግ የሚያስችል ስልጠና ለመስጠት ነው ተብሏል። የኦሪየንት ኢንተርናሽናል…

ዛሬ ለሚካሄደው የጎዳና ላይ ኢፍጣር የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ለሚካሄደው የጎዳና ላይ ኢፍጣር የፅዳት ዘመቻ በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል:: በፅዳት ዘመቻው ላይ በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች ፣ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እንዲሁም የከተማ አስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች ተሳታፊ መሆናቸውን ከአዲስ አበባ ከንቲባ…

በዩኒቨርሲቲዎች የአስተዳደር ነፃነት አለመኖሩ በእድገታቸው ላይ ተፅዕኖ ፈጥሯል-ፕ/ር ጣሰው ወልደሃና

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኒቨርሲቲዎች የአስተዳደር ነፃነት አለመኖሩ በእድገታቸው ላይ ተፅዕኖ ፈጥሯል ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጣሰው ወልደሃና (ፕ/ር) ተናገሩ። የዩኒቨርሲቲዎችን እራስ ገዝ መሆን በተመለከተ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት ተደርጓል፡፡…

በኢንዱስትሪዎች የሃይል አቅርቦት ችግርን ለመፍታት አዳዲስ አሰራሮች እየተተገበሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪዎች ላይ የሚስተዋለውን የሃይል አቅርቦት ችግር ለመፍታት አዳዲስ አሰራሮች እየተገበረ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ በአገልግሎቱ የሃይል አቅርቦት ማስተባበሪያ ሃላፊ አቶ ነብዩ በየነ÷ በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪው…