Fana: At a Speed of Life!

በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን በዛሬው እለት በሶስት ዙር በረራ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ተመላሾቹ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን…

የኢትዮጵያና እንግሊዝ ፓርላማዎች ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና እንግሊዝ ፓርላማዎች የእርስ በርስ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነገዎ(ዶ/ር) የእንግሊዝ ፓርላማ ልዑካን ቡድንን…

የኤርትራ የጦር ጀነራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ የጦር ጀነራሎች እና ከፍተኛ የጦር አመራር መኮንኖች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡ ጄኔራል መኮንኖቹ  የኢንስቲትዩቱን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ዓቅም እና እየተከናወኑ…

ዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጋፍ ይበልጥ እንዲያጠናክር ተጠየቀ። በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው ከዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኬሽን ሕብረት ዋና ፀሃፊ ዶሬን ቦግዳን ማርቲን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የአፍሪካ ሴቶች ሽልማት ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ ሴቶች ሽልማት ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በሸራተን አዲስ ሆቴል በተካሄደው ስነ ስርዓት በአመቱ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ እና በየአካባቢያቸው በጎ ተፅዕኖ ያሳደሩ የአፍሪካ ሴቶች እውቅና ተሰጥቷቸዋል፡፡…

ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ለሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሮግራም ከ630 ሚሊየን ዶላር በላይ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ለሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሮግራም ከ630 ሚሊየን ዶላር በላይ አጸደቀ፡፡ የፋውንዴሽኑ ፕሬዚዳንት ሪታ ሮይና ሌሎች የስራ አመራር ቦርድ አባላት ባለፉት አራት ቀናት በኢትዮጵያ የፕሮግራም ግምገማ ሲያካሂዱ መቆየታቸውን…

በቀጣዮቹ 3 ወራት ከ7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ይገባል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ሰኔ 2015 ዓ.ም ድረስ 7 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ለ2015/16 የምርት…

ከንቲባ አዳነች 150 አቅመ ደካሞች ፣ አረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች እንዲሁም 50 ለወንዝ ዳርቻ ልማት ተነሺዎች የተገነቡ መኖሪያ ቤቶችን አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከንቲባ አዳነች 150 አቅመ ደካሞች ፣ አረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች እንዲሁም  50  ለወንዝ ዳርቻ ልማት ተነሺዎች የተገነቡ መኖሪያ ቤቶችን አስረከቡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ÷የምንሰራው ስራ ለአዲስ አበባ ነዋሪ ያለንን ሃብት…

የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ በጋሞ ዞን ያስገነባውን ካምፕ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ በጋሞ ዞን በምዕራብ አባያ ወረዳ ያስገነባውን ካምፕ አስመረቀ፡፡ ካምፑ ለደቡብ ዕዝ  መከላከያ ሰራዊት የተሰራ ሲሆን የጦር መምሪያ፣ የሻላቃ መኮንኖች  መኖሪያና መስሪያ ካምኘ ያካተተ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ወር እና ቀናቶች በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ይፋ ተደርገዋል፡፡ ካፍ በትናንትናው እለት እንዳስታወቀው÷ የ2024ቱ የአፍሪካ ሀገራት እግር ኳስ ውድድር…