ስፓርት ሃላንድ የፕሪሚየር ሊጉን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ክብረ ወሰን ሰበረ Mikias Ayele May 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ኧርሊንግ ሃላንድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። የ22 አመቱ ኖርዌያዊው አጥቂ ትናንት ምሽት ክለቡ ማንቼስተር ሲቲ ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር ባደረገው ጨዋታ በሊጉ 35ኛ ጎሉን…
ስፓርት ከ20 ዓመት በታች በ5ሺህ ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት ድል አደረጉ Mikias Ayele May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ንዶላ ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ማጠቃለያ ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት ድል አድርገዋል፡፡ አትሌት ውብርስት አስቻለ ቀዳሚ በመሆን ለሀገሯ ወርቅ ስታስገኝ፣ አይናዲስ መብራቴ 2ኛ በውጣት ብር እንዲሁም አስማረች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቱርክ ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ ተስማሙ Mikias Ayele May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቱርክ በዲፕሎማሲ፣ በንግድ እና ኢንቨስትመንት መስክ ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ ተስማሙ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡራክ አክፓር ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፉን ወደ ሥራ የማስገባት ሥራ ሊጀመር ነው Mikias Ayele May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፉን ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚያስችሉ ተግባራት ላይ ምክክር አደረገ፡፡ የትግራይ ክልል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ ከላሌ አድሃና (ዶ/ር) ÷ ንብረቶች የወደሙና…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሰኔና ሰኞ” ድራማ ግንቦት 1 በፋና ቴሌቪዥን መታየት ይጀምራል Mikias Ayele May 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰኔና ሰኞ" ድራማ ግንቦት 1 ቀን 2015ዓ.ም በፋና ቴሌቪዥን መታየት ይጀምራል፡፡ ድራማውን አስመልክቶ የፕሮዳክሽን አባላትና ተሳታፊ ተዋንያን እንዲሁም የፋና ቴሌቪዥን የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት ዛሬ በመልካ ሆቴል መግለጫ ተሰጥቷል ።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሩዋንዳ በጎርፍ አደጋ የ109 ሰዎች ሕይወት አለፈ Mikias Ayele May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በምዕራባዊ ሩዋንዳ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን የ 109 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ አደጋው የተከሰተው በምዕራባዊ ሩዋንዳ አካባቢ የሚገኘው የሴቤያ ወንዝ በመሙላቱ የተከሰተ ነው፡፡ ከጎርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በማሰብ ቦምቦችን ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ12 ቀን ጊዜ ተፈቀደ Mikias Ayele May 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በማሰብ 10 ቦምቦችን በቤት ውስጥ ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ 12 ቀን ጊዜ ፈቀደ። ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለማፍረስ…
ስፓርት የአፍሪካ ከ18 እና ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል Mikias Ayele May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ንዶላ ሲካሄድ የቆየው 2ኛው የአፍሪካ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ በሻምፒዮናው መዝጊያ ዕለት የቡድን 5 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች በተለያዩ ርቀቶች ይሳተፋሉ፡፡ አሁን ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጃዊ ወረዳ ጫካ ገብተው የነበሩ ቡድኖች እርቅ በመፈፀም ወደ ቤታቸው ተመለሱ Mikias Ayele May 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በጃዊ ወረዳ በተለያዩ ምክንያቶች ጫካ ገብተው የነበሩ ቡድኖች እርቅ በመፈፀም ወደ ቤታቸው ተመለሱ። የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ ጌታቸው ቢሻው÷ በመንግስት የስራ ኃላፊዎች ላይ ቅሬታ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2015 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ Mikias Ayele May 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2015 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ለተከታታይ ሦስተኛ ጊዜ አሸንፏል። በ25 ሳምንት የሊጉ መርሃግብር ይርጋጨፌ ቡናን የገጠመው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሎዛ አበራ ሃትሪክ እና በመሳይ ተመስገን አንድ ግብ 4 ለ 0…