ወጣቶችን በስነ ምግባር ለማነጽ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ ሙስጠፌ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በስነ ምግባር እንዲታነጹና ባህላቸውን እንዲያጠናክሩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ከክልሉ የኪነጥበብ ባለሙያዎችና ማህበራት ጋር ተወያይተዋል፡፡…