Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ የቻይና በረራ ቁጥሩን ከኮቪድ-19 በፊት ወደነበረበት መጠን ሊያሳድግ ነው 

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆቹ መጋቢት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ቻይና የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ከኪቪድ-19 ወረርሽኝ በፊት ወደ ነበረበት መጠን ከፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ቀደም ሲል በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት ቻይና የጉዞ…

አሸናፊ በቀለ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸናፊ በቀለ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ በመሆን አፄዎቹን በይፋ ተረክበዋል፡፡ ፋሲል ከነማ በዘንድሮው የሊግ ውድድር ደካማ አቋም ያሳየ ሲሆን ፥ ባደረጋቸው 13 ጨዋታዎች 17 ነጥቦችን ብቻ በመሰብሰብ 10ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ በዚህም ክለቡ…

አቶ ደመቀ በውጭ ግንኙነት እንቅስቃሴ ለኢኮኖሚና ፖለቲካ ዲፕሎማሲ ትኩረት እንደሚሰጥ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በውጭ ግንኙነት እንቅስቃሴ ለኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና የባህል ዲፕሎማሲ ትኩረት እንደሚደረግ ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ ፥ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት…

የብሄራዊ ጸረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሰራቸውን ስራዎች ጠ/ሚ  ዐቢይ  በተገኙበት  ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የጸረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሰራቸውን ስራዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ገምግሟል። በግምገማውም እስካሁን ከህብረተሰቡ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሙስና ወንጀል የተመለከቱ ጥቆማዎች መድረሳቸው ተመላክቷል፡፡ ኮሚቴው…

ዋሊያዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ በሞሮኮ አቻቸው 2 ለ 1 ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሁለተኛ ዙር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በሞሮኮ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የቻን ዝግጅቱን በሞሮኮ ካዛብላንካ በማድረግ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታውን በዛሬው ዕለት ከሞሮኮ አቻው ጋር…

1 ሺህ 171 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 171 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ ውስጥም አስሩ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…

27 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ካሊፎርኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሀኪሞች 27 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደርገዋል፡፡ ድጋፉን በሰሜን ካሊፎንያን የሚገኙ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎችን እና ኢትዮጵያዊያን ኮሚዩኒቲ አባላትን በመወከል…

ሮቤርቶ ማርቲኔዝ የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ፡፡ ስፔናዊው አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ÷ በዓለም ዋንጫው የተሰናበቱትን አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስ በመተካት ነው በዛሬው ዕለት የፖርቹጋል ብሔራዊ…

በጋምቤላ ክልል የተገነባው የአሳ ማቀነባበሪያና የግብይት ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን የዓሳ ሀብት በዘመናዊ መንገድ ለማልማትና ለመጠቀም የሚያስችል የአሳ ማቀነባበሪያና የግብይት ማዕከል ተመረቋል። ማዕከሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር በለጠ ሞላ እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ…

በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ መጠነኛ የታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ መጠነኛ የታሪፍ ማሻሻያ መደረጉን የትራንስፖርት እና ሚኒስትር አስታወቀ፡፡ ማሻሻያው በጀረጃ 1፣ ደረጃ 2 እና በደረጃ 3 ተሸከርካሪዎች ላይ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን ፥ በአስፋልት እና በጠጠር…