Fana: At a Speed of Life!

ሊዮኔል ሜሲ በኢትዮጵያ አይነ-ስውራንን ለመደገፍ የሚደረገውን ዘመቻ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በኢትዮጵያ የሚገኙ አይነ-ስውራን ዜጎችን  ለመደገፍ የሚደረገውን ዘመቻ መቀላቀሉን አስታውቋል፡፡ ሜሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት÷ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አይነ ስውራን  ዜጎችን  ለመደገፍ ከኦርካም…

የጥምቀት በዓል ኃይማኖታዊ እሴቱን  ጠብቆ እንዲከበር የመዲናዋ ነዋሪ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር የአዲስ አበባ ነዋሪ የበኩሉን እንዲወጣ የከተማ አስተዳደሩ ጠይቋል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ፥ ከቦሌ ክፍለ ከተማ…

የቻይና ባህር ሃይል በደቡብ ቻይና ወታደራዊ  ልምምድ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የባህር ሃይል በደቡብ ቻይና በሚገኘው ባህር የጦር ልምምድ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ ቻይና የባህር ሃይል ልምምዷን የጀመረቸው የአሜሪካ ባህር ሃይል በዚሁ የደቡብ ቻይና ባህር አቅራቢያ የጦር  ልምምድ ማድረጉን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ በወታደራዊ…

በሂውስተን ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች  አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በተካሄደው የሂውስተን ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጸታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሂውስተን የወንዶች ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ልዑል ገብረ ስላሴ አሸንፏል፡፡ አትሌት ልዑል ርቀቱን 1፡00፡34 በሆነ…

በአቶ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ የንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ የንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር አሊ ዳውድ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ ዋና ዋና የወጪ ንግድ ምርቶች እና የንግድ ስምምነቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ…

የምስራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የምርጫ ኮንግረስ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረገው የምስራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የምርጫ ኮንግረስ ለቀጣይ አራት ዓመታት ሪጅኑን የሚመሩ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መርጠዋል፡፡ በዚህ መሠረትም ጄነራል ጃክሰን ቲዊ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ሆነው ሲመረጡ÷ ሚስተር ዶሚኒክ ኡትሲት…

የጥምቀትን በዓል በአብሮነት፣እሴቱንና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ማክበር ይገባል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብዝሃ ቋንቋና ሃይማኖት ባለቤት በሆነችው አዲስ አበባ የአደባባይ በዓል የሆነውን የጥምቀት በዓል በአብሮነት፣እሴቱንና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ማክበር ይገባል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን ለማጠናከር ሰላምን በመጠበቅና…

በመዲናዋ  የጥምቀት በዓል በሠላም እንዲጠናቀቅ  ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራና የጥምቀት በዓል በሠላም እንዲጠናቀቅ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከከተማዋ…

የተለያዩ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ እና የሲዳማ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች  በወቅታዊ  ሀገራዊና ክልላዊ  ፖለቲካዊ ሁኔታዎች  እንዲሁም በሠላምና  ፀጥታ አዝማሚያዎች  ላይ…

በኢትዮጵያ አየር ሃይል ታሪክ ጀብዱ ለፈፀሙ ጀግኖች የምስጋናና የእውቅና ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር ሃይል ታሪክ ጀብዱ ለፈፀሙ ጀግኖች የምስጋናና የእውቅና ስነ ስርዓት በቢሸፍቱ ከተማ ተካሂዷል። የአየር ሃይል አባል የነበሩት ጀግናው ኮለኔል ባጫ ሁንዴ አፅም ከውጪ ሀገር ወደ ሀገር ሲገባ የአቀባበል ስነ ስርዓት ተካሄዷል።…