የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የጤና መድህን ንቅናቄ ተጀመረ Mikias Ayele Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል "ጥር ወር የጤና መድህን ወር" በሚል መሪ ቃል ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን የአባላት እድሳትና ምዝገባ ማስጀመሪያ ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ በንቅናቄው እንደተናገሩት÷ በክልሉ ባለፈው አመት…
ስፓርት አትሌት ሰለሞን ባረጋ በስፔን ኤልጎይባር አገር አቋራጭ ውድድር አሸነፈ Mikias Ayele Jan 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሰለሞን ባረጋ በስፔን ኤልጎይባር ሁዋን ሙጌርዛ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር የአገር አቋራጭ ውድድር አሸነፈ፡፡ አትሌት ሰሎሞን ርቀቱን በ33 ደቂቃ ከ14 ሴኮንድ በመጨረስ ቀዳሚ ሆኖ አጠናቋል፡፡ በርቀቱ ትውለደ ኢትዮጵያዊው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው Mikias Ayele Jan 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪን ጋንግ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው ወቅት ከመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ተገናኝተው ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። ከውይይቱ በተጨማሪ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ማሪቱ ለገሠ ስም ጎዳና ተሰየመ Mikias Ayele Jan 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በክብር ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሠ ስም ጎዳና ሰየመ፡፡ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት መረጃ እንዳመላከተው÷ በኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ የተገነባው አዲሱ የአውሮፕላን ማረፊያ (ኤርፖርት)…
የሀገር ውስጥ ዜና ርችት መተኮስ ክልክል ነው – ፖሊስ Mikias Ayele Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓልን ሰበብ በማድረግ በማንኛውም ሁኔታ ርችት መተኮስ በፍጹም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በሕገወጥ መንገድ የጦር መሣሪያ የሚያዘዋውሩ አካላት በዓላትን ጠብቀው ርችትን ሽፋን በማድረግ ልዩ ልዩ የጦር መሳሪዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተሠራ መሆኑን አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ Mikias Ayele Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሐረሪ ክልል የካቢኔ አባላት ዘመናዊ የቄራ አገልግሎት ማዕከል፣ የባህል ማዕከል፣ ሼዶችና ሌሎች ፕሮጀክቶችን…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሞሮኮ የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል Mikias Ayele Jan 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን ውድድር ዝግጅት ወደ ሞሮኮ የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ወደ ግብፅ ካይሮ በረራ ያደረገ ሲሆን ፥ ቡድኑ ከደቂቃዎች በፊት በሰላም ካይሮ መድረሱ ታውቋል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ ለትንሽ ደቂቃዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ለቻይና የምታቀርበውን የጋዝ ምርት መጠን ልታሳድግ ነው Mikias Ayele Jan 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለቻይና የምትሸጠውን የጋዝ ምርት የአቅርቦት መጠን ልታሳድግ መሆኑን የሩሲያው የነዳጅ አቅራቢ ኩባንያ ጋዝ ፕሮም አስታወቀ፡፡ የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ አሌክሴይ ሚለር እንዳስታወቁት በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2022 ቤጂንግ ከጠየቀችው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤውን እያካሄደ ነው Mikias Ayele Jan 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤውን በቴፒ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው የመስራች ጉባኤ አባላት፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡…
ስፓርት የፓን አፍሪካኒዝም ሻምፒዮን የተማሪዎች የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ Mikias Ayele Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የፓን አፍሪካኒዝም ሻምፒዮን የተማሪዎች የእግር ኳስ ውድድር በአዳማ ከተማ ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሃግብሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዋና ፀሃፊ ባህሩ ጥላሁን ÷ የፓን አፍሪካኒዝም ሻምፒዮን ውድድር ተተኪ ስፖርተኞችን…