የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ከ22 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሯ ተመለሰች Mikias Ayele Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ከ22 ዓመት የአሜሪካ ቆይታ በኃላ በዛሬው እለት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች። ዝነኛዋ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ በቤተሰቦቿ፣በሙያ አጋሮቿ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች Mikias Ayele Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች። በሆስፒታሉ የማህፀንና ፅንስ ሀኪም ዶክተር ዳግም ሽመላሽ ÷ ወይዘሮ አፀደ ገብረሀና የተባለችው እናት በተደረገላት የህክምና እገዛ በቀዶ ጥገና አራት ልጆች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስቲትዩቱ እና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ Mikias Ayele Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና በፊርማ ስነ ስርዓቱ ወቅት እንደገለፁት÷ ስምምነቱ…
ስፓርት ከመጭው ጥር ወር ጀምሮ የስኳር አቅርቦት እጥረት እንደሚቀረፍ ተገለፀ Mikias Ayele Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጭው ጥር ወር ጀምሮ የስኳር አቅርቦት እጥረት እንደሚቀረፍ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ስራ አቁመው የነበሩ የስኳር ፋብሪካዎች ምርት ማምረት መጀመራቸውን ተከትሎ ነው ከመጭው ጥር ወር ጀምሮ የስኳር አቅርቦት እጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም የሚቆጣጠር እና የሚያረጋግጥ ቡድን መቋቋሙን እናደንቃለን- አንቶኒ ብሊንከን Mikias Ayele Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የአፍሪካ ህብረት ቡድን መቋቋሙን አሜሪካ እንደምታደንቅ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ አሜሪካ በፌዴራል መንግስት እና በህዋሃት መካከል የተደረሰው…
ስፓርት የእግር ኳስ ከዋክብት በፔሌ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Mikias Ayele Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም እግር ኳስ ከዋክብት በብራዚላዊው የምንጊዜም ኮከብ ፔሌ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን እየገለፁ ነው፡፡ የቀድሞዎቹ የብራዚል ከዋክብት ሮናልዶ ሉዊስ ናዛሪዮ ዴሊማ እና ሮናልዲንሆ ጎቾ በእግር ኳሱ ኮከብ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።…
ስፓርት ሞሮኮ በቻን ውድድር ለመሳተፍ ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠች Mikias Ayele Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ በሚሳተፉበት የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለመሳተፍ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል። ብሄራዊ ቡድኑ ከሞሮኮ አልጄሪያ የቀጥታ በረራ ካልተፈቀደለት በአልጀሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የቻን ውድድር ሊሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ላይ የተጀመረውን የተቀናጀ ትግል አጠናክሮ በማስቀጠል ከግብ ለማድረስ ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች የተቀራረበ ፖለቲካዊ ግንዛቤ በመፍጠር አንድነቱን አጠናክሮ የህዝቡን ችግር እንዲቀርፍ ለማስቻል ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማጠቃለያ መድረኩ ላይ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል Mikias Ayele Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ባህርዳር ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ምሽት አንድ ሰዓት ላይ አርባ ምንጫ ከነማን የገጠመው ባህርዳር ከነማ ኦሴ ማውሊ ባስቆጠራቸው ግቦች 2 ለ 0…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 187 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 187 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥም 358ቱ ሴቶች ሲሆኑ÷ 57 የሚሆኑት ደግሞ ህጻናትና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸው…