የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ችግሮችን በንግግር መፍታት ይገባል – አቶ ርስቱ ይርዳው Mikias Ayele Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ችግሮችን በንግግር መፍታት ይገባል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከደቡብ እና ከሲዳማ ክልል ለተውጣጡ የካቢኔ አባላት በዘላቂና ሁለንተናዊ ሰላም ግንባታ ፕሮግራም ላይ ትኩረት…
ስፓርት አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ Mikias Ayele Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾመዋል፡፡ በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማን ለሻምፒዮናነት ያበቁት አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በዘንድሮው የውድድር አመት አስከፊ የሚባል አጀማመር ላይ የሚገኘውን ሲዳማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ Mikias Ayele Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ አካሂዷል፡፡ የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
ስፓርት ሲዳማ ቡና እና አርባምንጭ ከተማ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው Mikias Ayele Oct 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሥነ ምግባር ኮሚቴ በሲዳማ ቡና እና በአርባምንጭ ከተማ የእግር ኳስ ቡድኖች ላይ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በሦስተኛ ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ተስተውለዋል ያላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሞጆ ደረቅ ወደብ ወደ ውጪ የሚላኩ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶች የሚታሸጉበት ማዕከል ሥራ ጀመረ Mikias Ayele Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞጆ ደረቅ ወደብ ወደ ውጪ የሚላኩ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶች የሚሰባሰቡበትና የሚታሸጉበት ማዕከል ሥራ ጀመረ። የማዕከሉ ግንባታ በፍሬተርስ ኢንተርናሽናል የተከናወነ ሲሆን ፥ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ዛሬ ተመርቆ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በ10ኛው የጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ናይሮቢ ገባ Mikias Ayele Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ኬንያ ናይሮቢ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት ኬንያ ሲደርሱ በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ባጫ ደበሌ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሪሚየርሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5 ለ 1 አሸነፈ Mikias Ayele Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡ በባህርዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ሀትሪክ ሲሰራ÷ በረከት ወልዴ እና አማኑኤል ገብረሚካኤል የጊዮርጊስን…
የሀገር ውስጥ ዜና በስልጤ ዞን የ4 አመት ህፃን ልጅ በጅብ ንክሻ ህይወቷ ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ Mikias Ayele Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ የ4 አመት ህፃን ልጅ በጅብ ንክሻ ህይወቷ ማለፉን የደቡብ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በዞኑ ሳንኩራ ወረዳ ልዩ ስሙ ማዞሪያ በተባለው አካባቢ በመንደሩ የምትኖር የ4 ዓመት ህፃን ልጅ ከእኮዮቿ ጋር እየተጫወተች በነበረበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜንና የሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ ፀሐያማና ነፋሻማ የዓየር ሁኔታው ለሚቀጥሉት 10 ቀናት ይቆያል – ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት Mikias Ayele Oct 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜንና የሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች የተስተዋለው ፀሐያማና ነፋሻማ የዓየር ሁኔታ ለሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚቆይ መሆኑን የብሄራዊ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በሚቀጥሉት አስር ቀናት ውስጥ የሚኖረውን የዓየር ሁኔታ…