በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ የC40 የዓለም ከንቲባዎች ፎረም ለመሳተፍ ቦነስ አይረስ ገባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን የC40 የዓለም ከንቲባዎች ፎረም ለመሳተፍ አርጀንቲና ቦነስ አይረስ ገብቷል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦነስ አይረስ ከተማ ከከንቲባ ሆራቺዮ ሮድሪገዝ ላሬት እና ከአፍሪካ ልማት…