የሀገር ውስጥ ዜና የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስነ-ስርዓት መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን መክፈቻ ስነ-ስርዓት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ሁለቱ ምክር ቤቶች ባለፈው 2014 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው በ2015 ዓ.ም የ2ኛ ዓመት የስራ ዘመናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ነው Mikias Ayele Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደረሰ የድልድይ መፍረስ አደጋ የተጎዱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሐዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዛሬ ጠዋት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕስ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ለመውሊድ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ሙስሊሙ ማህበረሰብ የተቸገሩትን በመርዳት፥ ያጡትን በመደገፍ፥ በመተሳሰብና በፍቅሩን በመግለፅ በዓሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በግጭት ለተጎዱ ወገኖች የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ ተዘጋጀ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ለተጎዱ ወገኖች “ድር ቢያብር አንበሳ ያስር” በሚል መርሕ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ። መድረኩ በካናዳ እና አሜሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች በበይነ-መረብ አማካኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ህዝበ ሙስሊሙ እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ በዓሉን ሲያከብር በተለያየ ችግር ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 497ኛው የመውሊድ በዓል በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተከበረ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 497ኛው የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተከብሯል። በዓሉ በጅማ ከተማ አንጋፋው መድረሰቱል ኸይርያ ውስጥ ተከብሯል። ይህ ትምህርት ቤት የእስልምና ትምህርት እንዲስፋፋ ካደረጉ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የነብዩ መሀመድ ልደትን ስናከብር አስተምህሮታቸውን በማስታወስ ሊሆን ይገባል – አቶ ቀጀላ መርዳሳ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነብዩ መሀመድ ልደትን ስናከብር አስተምህሮታቸውን በማስታወስ ሊሆን ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ በዓሉ በሚከበርብት አንዋር መስጊድ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ሚኒስትሩ ነቢዩ መሀመድ አዛኝ፣ ሩህሩህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓል በሀረር እና ጎንደር ከተሞች ተከበረ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 497ኛው የመውሊድ በዓል በሀረር እና ጎንደር ከተሞች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በሐረር ከተማ እየተከበረ ሲሆን በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች ነብዩ መሐመድን ልደት አክብረዋል፡፡ ምዕመናኑ ነብዩ በህይወት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስሰር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺሕ 497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርስቲዎች የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን መቀበላቸውን ቀጥለዋል Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን እየተቀበሉ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘጠኝ ካማፓሶች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል። …