Fana: At a Speed of Life!

የመውሊድን በዓል የዓለምን ታሪክና የሰው ልጆችን ሕይወት በመለወጥ ማክበር ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመውሊድን በዓል የዓለምን ታሪክና የሰው ልጆችን ሕይወት በመለወጥ ማክበር እንደሚገባ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም በነቢዩ…

ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ስንዴ እንድትልክ የሚያስችል ስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የስንዴ ምርት እንድትልክ የሚያስችል ስምምነት በሁለቱ ሀገራት መሪዎች መካከል ተደረሰ፡፡ ሰምምነቱ የተደረሰው የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በይፋዊ የስራ ጉብኝታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ውይይት…

በክልሉ የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሚስራ አብደላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመመለስና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል ሲሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላ ተናገሩ፡፡ የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮው የ2014 የበጋ መስኖ ልማት እቅድ አፈጻጸምና የ2015 የበጀት…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሀመድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በልማት፣  በስራ ስምሪትና የስራ ዕድል ፈጠራ ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት መምከራቸውን  ወ/ሮ ሙፈሪሃት  በማህበራዊ…

ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ስማርት ስልኮች ከነተጠርጣሪዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ስማርት ስልኮችን ከሦስት ተጠርጣሪዎች ጋር ይዞ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ በህገ-ወጥ መንገድ  ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ አጠቃላይ ዋጋቸው 10…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ 11 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበጋ ወራት 11 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኻሊፋ እንደተናገሩት፥ በክልሉ ልዩ ትኩረት…

ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዩኒቨርሲቲዎች ያደረጉት ዝግጅት አስደሳች ነው-ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዩኒቨርሲቲዎች ያደረጉት ዝግጅት አስደሳች መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃነ ነጋ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ለመስጠት ያደረገውን ዝግጅት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ካቢኔው በስብሰባው በክልሉ የመስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋት በዘር እና በግብዓት አቅርቦት ዙሪያ የመንግሥት፣ የአርሶ…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በግንባር እየተፋለመ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ በብልፅግና ፓርቲ ዋናው ፅህፈት ቤት የተዘጋጀው የደም ልገሳ መርሐ ግብር ይህንን ደጀንነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ነው…

ሊግ ኩባንያው በኢትዮጵያ መድን፣ ድሬዳዋ እና ወልቂጤ ከተማ ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኩባንያ በ2015 ዓ.ም በ1ኛ ሳምንት ውድድሮች ላይ በታዩ የሥነ ምግባር ግድፈቶች ላይ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የሊግ ኩባንያው ውድድር አመራርና ሥነስርዓት ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ በሳምንቱ በተደረጉ ጨዋታዎች ከዳኞች…