Fana: At a Speed of Life!

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የመንገድ ድጋፍ ግንብ ተደርምሶ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ወንጌላዊት አካባቢ በደረሰ የመንገድ ድጋፍ ግንብ መደርመስ አደጋ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ። የመንገድ ድጋፍ ግንብ በመኖሪያ ቤት ላይ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከድሬዳዋ ከተማ ካቢኔ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸውን አስመልክተወ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ፥ ከሥራ ዕድል ፈጠራ እና ከኢንዱስትሪ ሰላም አኳያ ያሉ አዲስ እሳቤዎችን…

የሩሲያ ኤምባሲ 500 የዝንጀሮ ፈንጣጣ መመርመሪያ መሳሪያዎችን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ አምባሲ 500 የዝንጀሮ ፈንጣጣ መመርመሪያ መሳሪያዎችን ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስረከበ፡፡ መመርመሪያ መሳሪዎቹ በሩሲያ ስቴት የቫይሮሎጂ እና ባዮቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር ማዕከል የተመረቱ መሆናቸው ነው የተገለፀው፡፡ ርክክቡ…

የአዳሚቱሉ የፀረ አረምና ተባይ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ እንዲያመርት ድጋፍ ይደረጋል-ኢንጅነር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳሚቱሉ የፀረ አረምና ተባይ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ ማምረት እንዲችል አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ድሪባ ኩማ የአዳሚቱሉ የፀረ…

የደቡብ ክልል ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ 

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የደቡብ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ስርሞሎ ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊዊጂ አስረክበዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አፍሪካውያን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአህጉሪቱ እድገት እና ብልፅግና እንዲያውሉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአህጉሪቱ እድገት እና ብልፅግና በማዋል ረገድ እንዲተባበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ያለውን የፓን አፍሪካ ኢንተለጀንስ…

“ስለ ኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው "ስለ ኢትዮጵያ" የፓናል ውይይት በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው። የፓናል ውይይቱ "አሸናፊ ሕዝብ ስለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል። በውይይቱ ላይ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ…

የአልሸባብ ከፍተኛ አመራር የሆነው አብዱላሂ ያሬ ተገደለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልሸባብ ከፍተኛ አመራር የሆነው አብዱላሂ ያሪ በተወሰደበት የድሮን ጥቃት መገደሉን የሶማሊያ መንግስት አስታወቀ፡፡ የሶማሊያ የማስታወቂያ ሚኒስቴር እንደገለጸው የአልሸባብ መስራች እንደሆነ የሚታመነው አብዱላሂ ያሬ በሶማሊያ ሀራምካ የባህርዳርቻ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 2 ለ 1አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 2 ለ1  በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በባህርዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ፍቃዱ አለሙ የፋሲልን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ሲያስቆጥር  ÷ አሜ ሙሃመድ  ደግሞ የአዳማ ከተማን ብቸኛ ግብ…

በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ደርሶባቸው በ150 ሚሊየን ብር የተገነቡ ተቋማት እየተመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ውድመት በደረሰባቸው ሰባት ከተሞች በ150 ሚሊየን ብር የተገነቡ የትምህርት ቤቶችና የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከላት እየተመረቁ ነው፡፡ ፕሮጀክቶቹ ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ነው…