ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሜዳ ለውጥ ተደረገ Mikias Ayele Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ሊደረጉ የነበሩ የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታዎች የሜዳ ለውጥ ተደርጎባቸዋል አለ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር፡፡ የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዘጠኝ ሳምንታት ውድድር በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ…
ፋና ስብስብ ወንድማማቾቹ የመርከብ አዛዦች…. Mikias Ayele Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በዛሬው ዕለት ካስመረቃቸው የመርከብ አዛዦች መካከል ሁለት ወንድማማቾች ይገኙበታል። ወንድማማቾቹ የመርከብ አዛዦች ሚሊዮን ታሪኩ እና አቤል ታሪኩ ትውልድና ዕድገታቸው በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር Mikias Ayele Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ይገኛል አሉ የከተማዋ ከንቲባ ከድር ጁሃር። በከተማ አስተዳደሩ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝቡን ፍላጎት ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ ነው – አቶ አደም ፋራህ Mikias Ayele Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን አዳጊ ፍላጎቶች ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጥ የቤት ስራ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ምርጫ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ Mikias Ayele Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ምርጫ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አካሄደ። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ችሎትን የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ሆኖ በመከታተል ፍትሕን ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Mikias Ayele Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ችሎትን የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ሆኖ በመከታተል ፍትሕን ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያለማውን ስማርት የፍርድ ሥርዓት ተመልክተዋል። ከምልከታቸው በኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ Mikias Ayele Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር ትውልድ' መጽሐፍ በፓኪስታኑ ኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ ቀርቧል። ይህ የትርጉም ሥራ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) እና በፓኪስታን የባህልና ቅርስ…
ጤና በአፋር ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ Mikias Ayele Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል 3ኛው ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ጀምሯል። በሎጊያ ከተማ በተካሄደው የክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን ሀቢብ እንዳሉት÷ በዘመቻው ከ349 ሺህ 72 በላይ ዕድሜያቸው…
Uncategorized በኮሜሳ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ በዲጂታል መሠረተ ልማት በትኩረት እየሰራች መሆኑን ማስገንዘብ ተችሏል – ቢልለኔ ስዩም Mikias Ayele Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮሜሳ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ በዲጂታል መሠረተ ልማት ዘርፍ በትኩረት እሰራች እንደምተገኝ ማስገንዘብ ተችሏል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ Mikias Ayele Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን ለነዋሪዎች አስረክበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ረቡዕ በሀላባና ከምባታ ዞኖች የነበረው ሞዴል…