በጥበብ ብሶትን ሳይሆን ቁጭትና ተስፋን ለማሳየት መስራት ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በጥበብ ሥራቸው ብሶትን ሳይሆን ቁጭት እና ተስፋን ለማሳየት መስራት አለባቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከተወጣጡ የጥበቡ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር…