Fana: At a Speed of Life!

ፋሲል ከነማ ከብሩንዲው ቡማሙሩ ክለብ ጋር የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ከብሩንዲው ቡማሙሩ ክለብ ጋር የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ-ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል፡፡ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰአት ላይ 10 ሺህ ተመልካች በሚያስተናግደው የታንዛንያው አዛም ኮምፕሌክስ ስታዲየም…

በሐረሪ ክልል እህትማማቾች ውኃ ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ድሬ ጠያራ ወረዳ ሁለት እህትማማች ሕጻናት በጉድጓድ ውስጥ ከተጠራቀመ ውኃ ለመቅዳት ሲሞክሩ ባጋጠማቸው አደጋ ሰጥመው ሕይወታቸው አልፏል፡፡ የድሬ ጠያራ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ እንደገለፁት÷ በወረዳው ገንደ ባላ ተብሎ በሚጠራ መንደር…

ኢትዮጵያ በፋይናንስ ዘርፍ ያካሄደችው ሰፊ ማሻሻያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እያገኘ ነው- ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፋይናንስ ዘርፍ ያካሄደችው ሰፊ ማሻሻያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እያገኘ ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ ለማሻሻል ባደረጉት ጥረት የ2022…

የተለያዩ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ለጥምር ጦሩ ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች “ደማችን ለመከላከያችን”ለጥምር ጦሩ አባላት ደም ለግሰዋል፡፡ ዛሬ የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ አመራሮች እና ሠራተኞች በኢትዮጵያ የደምና ቲሹ ባንክ ደም መለገሳቸውን…

አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ቁ ዶንግዩ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ደሚቱ ወቅታዊ የኢትዮጵያን ጉዳይ በተመለከተ መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ግጭት በአፍሪካ…

አሸባሪው ህወሓት በፈጸመው የከባድ መሳሪያ ጥቃት 5 የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳ በፈጸመው በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት አለፈ፡፡ ከአምስቱ ሰዎች በተጨማሪ በአንድ ሰው ላይ የአካል ጉዳት ደርሷል፤ በርካታ ቤቶችም…

የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ መሆኑን ተመድ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ የሚከሰቱ አደጋዎች በዓለም ላይ ዘርፈ ብዙ ቀውስ እያስከተሉ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት÷ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ዓለም ላይ በቀን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስራ ጉብኝት ጂቡቲ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለስራ ጉብኝት ጂቡቲ ገብተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጂቡቲ አብሮ መግባቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ጂቡቲ ሲደርሱም…

ከ21 የኮሜሳ አባል ሀገራት ኤምባሲ ተወካዮች ጋር በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል ሀገራት ኤምባሲ ተወካዮች ጋር በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ዘርፍ የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠርና ለማበረታት ያለመ ውይይት ተካሄደ፡፡ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር…

ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ድጋፍ እናደርጋለን-አምባሳደር ፈኻድ አልሁማይዳኒ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለመኖሪያ በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ እናደርጋለን ሲሉ በኢትዮጵያ የሳዑዲ አምባሳደር ፈኻድ አልሁማይዳኒ ተናገሩ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ በኢትዮጵያ…