Fana: At a Speed of Life!

መቻቻል፣ መከባባር ፣ መማማርና እውቀት የሰላም ምንጮች  ናቸው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)መቻቻል፣ መከባባር ፣ መማማርና እውቀት የሰላም ምንጮች  ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ዛሬ ሀገር አቀፍ የሰላም ቀን "ሰላም ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል  እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑን አስመልክቶ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ፣…

አቶ ብናልፍ አንዷለም ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው ሰላም እንዲሰሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ሰላም ለእድገትና ብልጽግና ያለውን ዋጋ በመረዳት ለሀገራቸው ሰላም እንዲሰሩ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም ጥሪ አቀረቡ። ጳጉሜን 3 የሰላም ቀንን አስመልክቶ የሰላም ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሩ…

አዳማ ከተማ አስተዳደር 257 የቁጠባ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ከተማ አስተዳደር የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በ107 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 257 የቁጠባ ቤቶችን በዛሬው ዕለት ለአቅመ ደካሞች አስረከበ። የቤቶቹን ቁልፍ ያስረከቡት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሃይሉ ጀልዴ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊዘርላንድ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊዘርላንድ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሪ ዋልት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ሰዊዘርላንድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ጊዜያዊ አባል ሆና በመመረጧ…

ሊዝ ትረስ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ47 ዓመቷ ሊዝ ትረስ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በንግሥት ኤልዛቤት ተሾሙ። የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ከሥልጣን መልቀቅ ተከትሎ፥ እሳቸውን ለመተካት በወግ አጥባቂ ፓርቲው ውስጥ በተካሄደው የምርጫ ዘመቻ አብላጫ ድምጽ ያገኙት የውጭ…

የጅቡቲ ኩባንያ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"ኢንፔክስ ሶሉሽንስ ፍሪ ዞን" የተሰኘ የጅቡቲ ኩባንያ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና አመራሮች ከ"ኢንፔክስ ሶሉሽንስ" የስራ ሀላፊዎች…

በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የደረሰብን ምት  የምንቋቋመው አይደለም – የአሸባሪው ህወሓት ምርኮኞች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የደረሰብን ምት  የምንቋቋመው አይደለም ሲሉ በሰቆጣ ግምባር እጃቸውን የሠጡ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ተናገሩ፡፡ ምርኮኞቹ  እየተካሄደ ባለው ጦርነት አማራን መደምሰስ አለባችሁ የሚል ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል።…

ከንቲባ አዳነች በልደታ ክ/ከተማ በሁለት ወራት የተገነቡ ዘመናዊ ሕንጻዎችን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ በሁለት ወራት የተገነቡ ሦስት ባለ 11 ወለል ዘመናዊ ሕንጻዎችን መረቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ “ጳጉሜን በመደመር ስንል ምክንያታችን…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጉራዋ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ10 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት ምሽት 3፡30 አካባቢ ከሀረማያ ወረዳ ተሳፋሪዎችን እና ዕቃ ጭኖ ወደ…

በጎነት እና ስራ ፈጣሪነት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አምላክቸር ስዩም ለበርካታ ሰዎች በነፃ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች አሰራር ስልጠና በመስጠት ራሳቸውን እንዲችሉ ምክንያት የሆኑ ሰው ናቸው፡፡ በቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሳልማ ፈርኒቸር ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ አምላክቸር ከጣቢያችን ጋር…