Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሃላፊ ጆን ሮቢንሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በምክክሩ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና በአሜሪካ መንግስት መካከል ስላለው ኢኮኖሚያዊ…

በዛምቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ እንቅስቃሴ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ እንቅስቃሴ በዚህ ሳምንት ሊጀመር ነው፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በዛምቢያ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ወኪሎች ጋር…

ኢዜማ ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የበኩሉን ሚና እንደሚወጣ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የበኩሉን ሚና እንደሚወጣ ገለጸ፡፡ ፓርቲው አዲስ የመረጣቸውን 21 የብሔራዊ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ በሰጠው መግለጫ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ፕሮፌሰር…

በዘንድሮው የመኸር እርሻ እስካሁን 6 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የመኸር እርሻ ከተጀመረ ወዲህ እስካሁን 6 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆልቲ ካልቸር ዘርፍ ልማት ሚኒስቴር ዴኤታ መለሰ መኮንን የመኸር እርሻ እንቅስቃሴን…

በሶማሊያ ከደረሰ የአውሮፕላን አደጋ መንገደኞች ከጉዳት ተረፉ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 30 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው የሶማሊያ መንገደኞች አውሮፕላን በሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፊያ መከስከሱ ተዘግቧል፡፡ የአውሮፕላን ማሪፊያው ባለስልጣናት እንደገለፁት፥ አውሮፕላኑ ሞቃዲሾ አየር ማረፊያ እያረፈ በነበረበት ወቅት አደጋ ደርሶበት በግዳጅ…

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሦስት የፍጻሜ ውድድሮች ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ የሚገኘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ኢትዮጵያ በሦስት የፍጻሜ ውድድሮች ትሳተፋለች፡፡ በዚህም መሰረት ቀን 10:15 በሚካሄደው የሴቶች ማራቶን ፍጻሜ ጎይቲቶም ገብረስላሴ፣ አባበል የሻነህ እና…

የሀገር ሰላምና እርቅ እንዲስፋፋ በማድረግ ረገድ  የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ትልቅ ሚና አላቸው-ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ሰላምና እርቅ እንዲስፋፋ በማድረግ ረገድ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ትልቅ  ሚና እንዳላቸው የፍትሕ ሚኒስተር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ተናገሩ ፡፡ አምስተኛው የኢፌዴሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የክልልና የፌደራል ባለድርሻ…

1ሺህ 166 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ  በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 166 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 14 ሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸውን  የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…

ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ  የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ምክክር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ እየተካሄደ ከሚገኘው የአፍሪካ ህብረት አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ምክክር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ዮናስ ገዳ የ2022 የአልዛይመር አዋርድን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኒውሮ ሳይካትሪስት ፕሮፌሰር ዮናስ ገዳ የ2022 የአልዛይመር አዋርድን አሸንፈዋል፡፡ በጆርናል ኦፍ አልዛይመር ዲዚዝ በተሰኘው ዓለም አቀፍ ጆርናል በሚዘጋጀው ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ስራ በአልዛይመር ወይም የመርሳት ችግር ላይ…